Addis Zemen (Nov 13, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት2019 በጀት ዓመት ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸዉ መስፈርቶች
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የ2019 ዓ.ም ግብር የከፈሉ
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- የባንክ C.P.O. 10% ማስያዣ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በሽያጭ ላይ ትርፍ 3% ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ
- ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
- አሸናፊው ተጫራች ዕቃውን እስከ ቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል
- አሸናፊው ተጫራች የዕቃውን ናሙና ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ
ከላይ የተመዘገቡትን መስፈርት ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ለጨረታ ሠነድ ሲመጡ ዋናውንና ኮፒ ዶክመንት በአንድነት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በተከታታይ 10/ አስር ቀን ጀምሮ በወንሾ ወረዳ ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚህ አገልግሎት ብቻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል።
ተጫራቾች መወዳደሪያ የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከወንሾ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ/ብር በመክፈል ሰነድ ወንሾ ወረዳ ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላል። ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከወጣበት በ11/አስራ አንደኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ይከፈታል።
አሸናፊ ተጫራች የዕቃውን ናሙና ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ
ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በዕለቱ ካልተገኙ ጨረታውን ለመክፈት አይስተጓጎልም።
የበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦1ኛ
09-78-59-20-65 2ኛ 09-13-08-25-24 3ኛ 09-10-79-10-19
የሲዳማ / ብ/ክ/መ/ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ ቤት