የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ሐረር ሚድጋቶላ ወረዳ ለሚገኝ ቦታ የሚውል የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ሐረር ሚድጋቶላ ወረዳ ለሚገኝ ቦታ የሚውል የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 13, 2026)

የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ ዝርዝር

S/N

Description

Unit of Measure

Quantity

Location

1

Ladies underwear pcs

pcs

1800

Oromia region Harare Midgatola woreda

2

Mhm /Dignity pad

pcs

5400

Oromia region Harare Midgatola woreda

3

Laundry soap250g

pcs

2700

Oromia region Harare Midgatola woreda

4

Body soap 80g

pcs

2700

Oromia region Harare Midgatola woreda

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስከር ወረቀት

3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት

4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

6. ለሚወዳደሩባቸው የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ ፋይናሽያልና ቴክኒካል ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በ11ኛው ቀን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት።

7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ጨረታው የምያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሰራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

ሜክስኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት

ስልክ ፡– 0911 079 926 / 0984 798 165/

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *