የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በጥቅምት 19 እና 20/2019 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ መለያ ቁጥር EEC/ NCB/OP/02/2026 ላይ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በጥቅምት 19 እና 20/2019 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ መለያ ቁጥር EEC/ NCB/OP/02/2026 ላይ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል


Addis Zemen (Nov 13, 2026)

የጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በጥቅምት 19 እና 20 /2019 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ መለያ ቁጥር EEC/ NCB/OP/02/2026 ድርጅታችን ኢ.ኢ.ኮ የኮንስትራክሽን ማሽኖችን፤ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

ሆኖም ለመከራየት ያወጣናቸውን ማሽኖችና ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ መመዘኛ በመከለሱና ለተወዳዳሪዎችም ሰፋ ያለ የመወዳደሪያ ጊዜ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ጨረታውን እስከ ፊታችን ህዳር 15/2019 ዓ.ም ያራዘምነው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6ae301fc0a538a838f000001 

https://tender.2merkato.com/tenders/6ae44d500a538a639d000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *