Government (Nov 13, 2026)
Please click on this Link in order to bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/87f3a7ce-8355-48a9-98e6-d94ffc6b1e00/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: WSU-NCB-G-0039-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Tyres
- Description: የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ
- Award Type: Item-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Wolaita Sodo University
- Clarification Request Deadline: Nov 13, 2026, 3:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Nov 17, 2026, 11:30:00 AM
- Terms and Conditions:
- ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ማንኛውም ተጫራጭ ግልፅ እና ተነባቢ የሆኑ ኦርጂናል ሰነዶቹን ማያያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን የቀረበው ማስረጃ የማይነበብ ወይም ግልጽ ካልሆነ ከውድድር ያሰርዛል።
- ማንኛውም ተጫራች በሚወዳደርበት ተመሳሳይ የንግድ ስራ ፍቃድ የታክስ ክሊራንስ ማያያዝ አለበት ወይም የታክስ ክሊራንስ የማያቀርብ ከሆነ የታክስ ክሊራንስ የማያስፈልግ መሆኑን ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህ የማይቀርብ ከሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል።