Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials – test3.diretenders.com

Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials


Government (Nov 14, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0192-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Construction Materials
  • Description: PURCHASE REQUISITION OF FUTURE ENSET MATERIAL PROJECT
  • Award Type: Lot-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Nov 12, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Nov 16, 2026, 9:00:00 AM
  • Terms and Conditions: 
  1. ተጫራች የተጠየቁትን መረጃዎች አንድ ብጎድል የማይነበብ እና ተዛማችነት ከለሌዉ ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል።
  2. በተጠየቀው ስፔስፊኬሽን መሰረት ተወዳዳሪ ድርጅት ዋጋ መሞያዉ ላይ የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ሞልተዉ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆኑ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል።
  4. አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
  5. የማይነበብና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል።
  6. በegp shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፍቃደኛ ያልሆኑ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳ ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ያደርጋል።
  7. ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያዛል።
  8. በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም።
  9. ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዝ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል።
  10. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለበለጠ መረጃ + 251 920567766

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *