በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 15, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረት ፡

  1. የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች በደዴሳ ካንፕ የሚራገፍ
  2. የት/ት እና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች በደዴሳ ካንፕ የሚራገፍ
  3. የተለያዩ የህሙማን ቀለብ ደዴሳ ካንፕ የሚራገፍ
  4. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ አላቂ የቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

  • አግባብ ያለው የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ቫት ተመዝጋቢ
  • የግንድ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  • ካሽ ፊጅስተር ተጠቃሚ የሆነ እንዲሁም Q-R ኮድ ያለው
  • ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን 03 ወር ያልሞላው ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ የቫት ሪፖርትና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ የሚያቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በቁጥር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ። በመክፈል በኦሮሚያ ክልል ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ደዴሳ ካንፕ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ ፡፡

ለጨረታ ማስታወቂያ/ CPO/ መጠን

1. የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት ማቴሪያል ……………5,700.00

2. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያና ለትምህርት መርጃ መሳሪያ…………………..16,000.00

3. የተለያዩ የህሙማን ቀለብ …………27,447.72

4. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች እና አላቂ የቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ዕቃዎች…………9,839,44

  • ጨረታ ሰነዱን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ህዳር 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 22 ቀን 2019 ድረስ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኦሮሚያ ክልል ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ደዴሳ ካንፕ የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ግዥ ቢሮ 06 ቁጥር ይከፈታል።
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ከማቅረባቸው በፊት የዕቃዎችን ሳምፕል በቅድሚያ በማቅረብ ከግዥ ፈጻሚው አካል ጋር መተማመን ላይ መድረስ አለባቸው፡ ፡

መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 09-17-10-13-60 ወይም 09-56 12 70 89 መደወል ይቻላል ::

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *