በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤትና ለሌሎች ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ (ሎት 1)፣ የጽዳት እቃ (ሎት 2)፣ ቋሚ እቃ ፈርኒቸር (ሎት 3)፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ሎት 4)፣ ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና እቃዎች (ሎት 5)፣ የመኪና ጎማ (ሎት 6) እና የመኪና ዘይት (ሎት 7) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤትና ለሌሎች ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ (ሎት 1)፣ የጽዳት እቃ (ሎት 2)፣ ቋሚ እቃ ፈርኒቸር (ሎት 3)፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ሎት 4)፣ ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና እቃዎች (ሎት 5)፣ የመኪና ጎማ (ሎት 6) እና የመኪና ዘይት (ሎት 7) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 15, 2026)

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ሪጆኦፖሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤትና ለሌሎች ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

  • ሎት 1 የጽህፈት መሳርያ ፣ 
  • ሎት 2.የጽዳት እቃ፣ 
  • ሎት3. ቋሚ እቃ ፈርኒቸር፣
  • ሎት4. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • ሎት 5 ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና እቃዎች፣
  • ሎት 6 የመኪና ጎማ፣
  • ሎት 7 የመኪና ዘይት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በቀን 6/03/2019 ዓ.ም የወጣዉን ጨረታ በማየት ሰዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ ።

  1. በዘርፉ የዘመኑ የታደስ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸው
  2. የግዥ መጠኑ ከብር 500,000 / አምስት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
  3. በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1- 7 ላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዝው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ከተራ ቁጥር 1-2 ላይ የተጠቀሱትን ኦርጅናል ሰነድ ይዘው መቅረብ አለባቸው ::
  4. ተጫራቾች ከሎት1 – ሎት 7 ላሉት ለእያንዳንዳቸዉ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ብቻ የጠቅላላ ዋጋን ፐርሰንት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ከተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጸንቶ መቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ጸንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ቢያንስ ተጨማሪ 28 ቀናት ጸንቶ ይቆያል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ በኮ/ቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት በመክፈል ከቀን 06/03/2019 ዓ.ም እስከ 15/03/2019 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰአት እስከ 11፡30 ድረስ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በቦርከና ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር ዐ6 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን 06/ 03/2019 ዓ.ም እስከ 15/03/2019 ዓ.ም 11:30 ድረስ መውሰድ ይችላሉ። የጨረታ ሳጥኑ በቀን 16/03/2019ዓ.ም ከጠዋት 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል ። ይሁን እንጅ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ በዓል ከሆነና የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው የመክፈቻ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ::
  8. አስፈላጊ ለሆኑ እቃዎች ከፍለ ከተማው ሳንጥል የሚያቀርብ በመሆኑ ሳንፕሉን በጥንቃቄ በማየት እቃዎችን ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
  9. የጨረታው ውድድር የሚካሄደው በጥቅል ድምር ውጤት ስለሆነ የማይሞላ አይተም መኖር የለበትም ያልተሞላ አይተም ከተገኘ ተጫራቾች ከጨረታ ወጪ ይደረጋሉ።
  10. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ግልፅ ያልሆነ ነገር ሲያጋጥማቸው ጨረታውን ካወጣው አሰሪ መስሪያቤት ጋር ከጨረታው መከፈች ከ5 አምስት ቀን በፊት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0920208544/0921257510 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።
  11. የጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ መደረግ ይኖርበታል። ጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጨረታ ውድድር ውጭ ያስደርጋል።
  12. ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ጊዜ በኋላ ለ45 ቀናት ይሆናል።
  13. ጨረታውን ለማባዛት የሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጭ እንደሚሆኑ እና ለወደፊቱም ለመስሪያ ቤቱ ግዥ የማይሳተፍ እና ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወረስ ይሆናል።
  14. ግዥ ፈጻሚው አካል ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከመፈረሙ በፊት በአሸናፊው ተጫራች በውድድር የተገኘው ዋጋ ሳይቀየር በጨረታ ሰንዱ ላይ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ እስከ 20 ፐርሰንት (ሀያ በመቶ) መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
  15. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ንብረቱን ቦርከና ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  16. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመስረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።

በኮምቦልቻ ሪጆኦፖሊታን ከተማ አስተዳደር የቦርከና ክ/ከተማ

አስተዳደር ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *