Addis Zemen (Nov 15, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር 029/2018
አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
የመያዣ ሰጪ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት ዝርዝር መግለጫ.
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር
|
ሐራጁ የሚከናወንበት |
ሐራጁ የወጣው
|
||||
|
የንብረቱ አይነት |
አድራሻ
|
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ሲስቴክ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
ወ/ሮ ክብረቴ አለማየሁ በቀለ
|
መስቀል አደባባይ
|
መኖሪያ ቤት
|
አ.አ ከተማ፣ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07 (ቤተል አለም ባንክ)፣ የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.00476,38.68176 |
AA000090703560
|
160 ካ.ሜ የሆነ (B+G+2)
|
47,031,220.00
|
ታህሳስ 7 ቀን 2019 ዓ.ም
|
ከ3፡00-4:00
|
ለአራተኛ ጊዜ
|
|
2 |
ሲስቴክ ሶሉሽን ኃ/ የተ/የግ/ማህበር
|
እነ ወ/ሮ ክብረቴ አለማየሁ (5 ሰዎች)
|
መስቀል አደባባይ
|
መኖሪያ ቤት
|
አ.አ ከተማ፣ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 07 (ቤተል አለም ባንክ)፣ የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.00344,38.68113 |
AA000090703347
|
120 ካሜ ቪላ ቤት
|
12,180,607.00
|
ታህሳስ 7 ቀን 2019 ዓ.ም
|
ከ4፡00-5:00
|
ለአራተኛ ጊዜ
|
|
3 |
ኤልባሄ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
ወ/ሮ አስቴር ሀይሉ ካሳ
|
መስቀል አደባባይ
|
መኖሪያ ቤት
|
አ.አ ከተማ፣ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 08 (ቤተል አለም ባንከ)፣ የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 9.013924,38.839374 |
AA000060802648 |
150 ካ.ሜ.
|
9,895,791.00
|
ታህሳስ 8 ቀን 2019 ዓ.ም
|
ከ3፡00-4:00
|
ለ7ኛ ጊዜ
|
የሐራጅ ደንቦች –
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በአሐዱ ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15(አስራአምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። በጨረታው ተሸናፊ ለሆኑት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው። ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታ አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅደመ ሁኔታ መሠረት ብድር ሊመቻች ይችላል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
- የሐራጁ አሸናፊ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ የግብር ግዴታዎችን ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።
- ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምስት) ቀን በፊት ከባንኩ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በቦታው በመገኘት ለጨረታ የቀረበውን ንብረት መጎብኘት ይቻላል።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።
- ጨረታው የሚከናወነው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08 ፍላሚንጎ ሬስቱራንት ፊት ለፊት ሰንሻይን ህንጻ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ሐመር አዳራሽ ነው።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 526 0223(ሕግ አገልግሎት መምሪያ)
ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
አሐዱ ባንክ አ.ማ.