በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል


Addis Zemen (Nov 17, 2026)

የጨረታ መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ፋብሪክ ቤልት ስፕሳይሲንግ ሆት ቮልካናይዜሽን ኪትስ ሎት 2 ፋብሪክ ቤልት ሰፕላይሲንግ ሱፐር ስክሩ ኪትስ ግቸር በግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/09/2019 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ያወጣ ሲሆን የመክፈቻ ቀኑ ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም የነበረ ጨረታ ወደ ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6ae0637f0a538aff6a000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *