የሀላባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 በጀት ዓመት የሎት 1 (በአውቶሞቲቭ)፣ ሎት 2 (በማምረቻ ዘርፍ)፣ ሎት 3 (በእስቴሽነሪ)፣ ሎት 4 (በአይሲቲ ዘርፍ)፣ ሎት 5 (በግንባታ ዘርፍ)፣ ሎት 6 (በኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ) እና ሎት 7 (አሽከርካሪ በመንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ ማዕከል) ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የሀላባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 በጀት ዓመት የሎት 1 (በአውቶሞቲቭ)፣ ሎት 2 (በማምረቻ ዘርፍ)፣ ሎት 3 (በእስቴሽነሪ)፣ ሎት 4 (በአይሲቲ ዘርፍ)፣ ሎት 5 (በግንባታ ዘርፍ)፣ ሎት 6 (በኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ) እና ሎት 7 (አሽከርካሪ በመንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ ማዕከል) ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Nov 17, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም የተዘጋጁ ሎቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ናቸው።

  1. ሎት 1ኛ በአውቶሞቲቪ
  2. ሎት 2ኛ በማምረቻ ዘርፍ
  3.  ሎት 3ኛ በእስቴሽነሪ
  4. ሎት 4ኛ በአይሲቲ ዘርፍ
  5. ሎት 5ኛ በግንባታ ዘርፍ
  6. ሎት ፦ በኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ
  7.  ሎት 7ኛአሽከርካሪ በመንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ ማዕከል
  8. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ የተጨማሪ እሴት ታከስ ቫት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆንአለባቸው።
  9.  በዚህም መሰረት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ የሥራቀናት የሀላባ ፖሊቴክኒከ ቢሮ ቁጥር 23/ሃያሶስት/ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  10. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተገጋገጠ ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር) ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ የሥራ ቀን የሀላባፖሊ ቴከኒክ ቢሮ ቁጥር 25/ሃያ ሶስት በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ በማድረግና እያንዳንዱተጫራች ሙሉ አድራሻውን በግልጽ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  12. የጨረታ ሰነዱ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ የሚደረግ ጨረታ ማስታወቂያ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ሃያ ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ውስጥ ሲሆን በ20 ኛው ቀን  11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ21ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀላባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 23 ላይ ይከፈታል።
  13. የጨረታ ሰነዱን ለማዛባት የሚሞክሩ ያለ በቂ ምክንያት ውል ለማይገቡና ውል ለሚያፈርሱ ተጫራቾች ከጨረታውጭ ከመሆናቸው በተጨማሪ በመንግስት ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል ።
  14. አሸናፊው እንዲታወቅ ያስያዙትን ገንዘብ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል፡
  15. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበርያ በአሸናፊው ጠቅላላ ዋጋ ቢድ ቦንድ 10 በመቶ ያስይዛል።
  16. ተወዳዳሪዎች ኮሌጁ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  18. በተጨማሪም ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ድርጅት ዕቃውን ኮሌጅ ያለበት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

 የሀላባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *