Addis Zemen (Nov 17, 2026)
አፈ/ከሳሽ . አደይ አበባ እቁብ ማህበር
አፈ ከሳሽ አቶ አሳቡ አታለል
መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአቶ አሳቡ አታለል ስም በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ፣ ምዕራብ አታለል ወርቁ፣ በሰሜን መንገድ፤ በደቡብ ጥላየ ዘለቀ መካከል የሚገኝ የመኖሪያ ቤት የመነሻ ዋጋ 2,383,29.01 (ሁለት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሰማንያ ሦስት ሺህ ሃያ ዘጠኝ ብር ከ10 ሳንቲም የተገመተ ስለሆነ ቤቱን የጨረታው ቀን ታህሳስ 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ቤቱ ካለበት ቦታ ይካሄዳል፡፡ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ለህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 06 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ይቆያል በማለት የባ/ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት አዟል፡፡
የባህዳር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት