Addis Zemen (Nov 17, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኮምፒውተር ለመግዛት ይፈልጋል።
- Computer Dell 3020
- Core i5 2.5 gzh 6 generation
- Bamn 4 Gb
- Hdd 500
- 17 inch wide screen
ማሳሰቢያ:- ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን የሚገዙት በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ተፈሪ በሚገኘው የልማት ማህበሩ ቢሮ ላይ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የቤንች ማጂ ልማት ማህበር ጽ/ቤት