2merkato.com (Nov 17, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ NCO/BID/2026/0587
የኃይል ማጠራቀሚያ (Inverter; Roof Solar Mounting Structure & Electrical Installation Materials; & Hybrid Inverter Power Backup Systems) ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኃይል ማጠራቀሚያ (Inverter; Roof Solar Mounting Structure & Electrical Installation Materials; & Hybrid Inverter Power Backup Systems) ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1. ስለ ናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት (NCO)
ናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት (NCO) በሚያዚያ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. (License No. 6792) የተመዘገበ ኢትዮጵያዊ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን፣ በአእምሮ ጤና፣ በማህበራዊ ድጋፍ (psychosocial support) እና አካል ጉዳተኞችን በማካተት ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራል። NCO ከመንግስት ተቋማት፣ ከትምህርትና ጤና ዘርፎች፣ ከሌሎች በጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ከአካል ጉዳተኞች ማህበራት (OPDs) ጋር በትብብር ይሰራል።
2.የሚፈለጉ ቁሳቁሶች ምድብ
- የኃይል ማጠራቀሚያ (Inverter; Roof Solar Mounting Structure & Electrical Installation Materials; & Hybrid Inverter Power Backup Systems) ዕቃዎች
3. የጨረታው ተሳታፊዎች ማሟላት የሚገባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ: በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ TIN እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑበት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- የብራንድና ቴክኒክ መግለጫ (Brand & Technical Specifications)፦ ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የኃይል ምትኬ ዕቃዎች በሙሉ ዝርዝር የቴክኒክ መግለጫ (ብራንድ፣ ሞዴል፣ አቅም/Capacity፣ አምራች ሀገር እና ኦሪጅናል/Genuine መሆናቸውን የሚገልጽ መረጃ) በግልጽ ማመልከት አለባቸው።
- የገጠማ እና የማስጀመር አገልግሎት (Installation & Commissioning)፦ ለኢንቨርተሩ እና ለባትሪዎቹ የገጠማ አገልግሎት (Installation) በዋጋው ውስጥ መካተቱን ወይም አለመካተቱን በግልጽ መግለጽ አለባቸው።
- የትራንስፖርትና ማጓጓዣ አገልግሎት ዲክላሬሽን (Transport Service Declaration)፦ አቅራቢዎች ዕቃዎቹን እስከ ናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ጽ/ቤት (አዲስ አበባ) ድረስ የማጓጓዝ አገልግሎት የሚሰጡ መሆኑን ወይም የማይሰጡ መሆኑን በፋይናንሻል ፕሮፖዛላቸው ላይ በግልጽ መጥቀስ አለባቸው።
- የዋጋ ማቅረቢያ ፎርማት (Mandatory Price Quotation Format): ተጫራቾች በተሰጠው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርማት (Quantity Offered = 1) በመጠቀም የአንድ ዕቃ አጠቃላይ የገበያ ዋጋ ተመን (Price of One Unit) ማቅረብ አለባቸው።
- የማስረከቢያ ጊዜና የጥራት/የዋስትና ማረጋገጫ: የአቅርቦት ጊዜ ሰሌዳ፣ የምርቶቹ ጥራት እና የዋስትና (Warranty) ጊዜ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
4. የጨረታ ማስገቢያና መክፈቻ ጊዜ ሰሌዳ
- የጨረታው ማስታወቂያ የሚወጣበት ቀን: ሰኞ፣ ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም. / November 16, 2026
- የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን፡ ረቡዕ፣ ህዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም. / November 25, 2026
- የጨረታ መክፈቻ ቀን፡ ሀሙስ፣ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም. / November 26, 2026 ከቀኑ 5:30 ሰዓት ላይ።
አቅራቢዎች የጨረታ ሰነዱን (ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛልን) በሁለት የተለያዩ ኢንቭሎፖች ታሽገው በተፈረሙ ፖስታዎች በማድረግ፣ በአጠቃላይ በሶስተኛ ጥቅል ፖስታ ውስጥ በማሸግ በናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ጽ/ቤት አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 02 በአድራሻችን በአካል በመገኘት ማስገባት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ: ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡
አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 02 ቆሬ አደባባይ
ስልክ፡ 0993252797 / 0945482424/0993095230
ኢሜይል: mulu@natanimethiopia.org , tsedenya@natanimethiopia.org , Fikirte@natanimethiopia.org ,
የሚፈለጉ የእቃ ዝርዝሮች
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ስም |
የሚፈለግ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ኢንቨርተር (Inverter) |
· Inverter Model: Luminous Optimus 2800+ (Pure Sine Wave) · Inverter Capacity: 2500VA / 24V DC (2000W max load) · Input / Output Voltage: UPS Input: 180V–260V | Output: 220V ± 20V · Charging & Controls: Up to 21A adjustable charging, LCD display, Bypass switch, and MCB protection · Inverter Size & Weight: 30 × 32.6 × 28.4 cm | 22.5 kg · Battery Bank: 2 × Luminous Tall Tubular 230Ah / 12V batteries (wired in series for 24V) · Total Battery Capacity: 5.52 kWh total (~3.75 kWh usable energy) · Estimated Backup Time: 3.5 – 4 hours for 6 standard desktop PCs (~900W–1000W total load) |
በቁጥር |
1 |
|
2 |
Roof Solar Mounting Structure & Electrical Installation Materials |
· System Capacity: Roof-mounted structural racking system designed to accommodate four (4) solar photovoltaic modules rated at 615W each (2.46 kW total array capacity). · Scope of Service: Includes supply, site transport/delivery of structural materials, and full roof installation by qualified technicians (excluding civil works). · Changeover Switch: 50A rated capacity — 1 pc. · AC Circuit Breaker: 25A rated capacity — 2 pcs. · Distribution / Breaker Box: Surface-mounted, 8-way / 8-module enclosure — 1 pc. · 5-Core Flexible Power Cable: 5 x 6 mm² cross-sectional area — 10 meters. · 2-Core Flexible Power Cable: 2 x 6 mm² cross-sectional area (Rhino or equivalent standard) — 35 meters. · Flexible Conduit (Guroro): 19 mm diameter flexible corrugated conduit — 25 meters. · Cable Trunking: 40 mm x 25 mm surface trunking — 1 pc. · Heavy-Duty Fastening Screws: 8 mm golden screws — 1 packet. · Standard Fastening Screws: 6 mm black screws — 1 packet. · Wall Plugs / Anchors (Fischer): 8 mm plastic wall anchors — 2 packets. · Wall Plugs / Anchors (Fischer): 6 mm plastic wall anchors — 1 packet. · Electrical Insulation Tape: Standard PVC insulating tape (Nastro) — 2 pcs. |
በቁጥር |
1 |
|
3 |
Hybrid Inverter Power Backup Systems |
· Type: Hybrid Inverter · Rated Power Capacity: 5 kW · DC System Voltage: 48V · AC Input/Output Voltage: 220V · Output Frequency: 50Hz · Battery Chemistry: Lithium-Ion · Energy Storage Capacity: 5.12 kWh · Nominal Voltage: 48V · Installation: Standard system installation included (wiring and switches excluded). · Warranty & Maintenance: 5-year battery warranty, 2-year inverter warranty, and 1-year maintenance coverage. |
|
|
|
ንዑስ ድምር (ያለ ተ.እ.ታ) |
|
|
|
|
|
15% የተጨማሪ እሴት ታክስ (ተ.እ.ታ / VAT) |
|
|
|
|
|
ጠቅላላ ድምር ዋጋ (በብር) |
|
|
|
|
የዋጋ መሙያ ሰንጠረዥ
|
ተ/ቁ |
የዕቃው ስም |
በገበያው ያለው ዝርዝር መስፈርት (በእኛ መስፈርት መሰረት የሚያቀርቡትን ዕቃ ዝርዝር ሁኔታ፤ ብራንዱንና አምራቹን ጨምሮ ይግለጹ፣ በተመሳሳይ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉ ምርቶች ካሎት ማካተት ይችላሉ) |
መለኪያ |
የአንዱ ዋጋ (በብር፣ ተ.እ.ታ ጨምሮ) |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
ንዑስ ድምር |
|
|
|
|
|
15% የተጨማሪ እሴት ታክስ |
|
|
|
|
|
ጠቅላላ ድምር |
|
|
|
|