Addis Zemen (Nov 17, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ከዚህን በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች,በ2019 ዓ/ም በመንገድ ፈንድ በጀት ከ ኣንጃ –ለኩ ሚጊራ 11ኪ.ሜ ፡ከሸቤ ሃኔ 20ኪሜ አንዲሁም ከ አንገጫ– መቺ 12ኪሜ፡ኪሼ–ጋሰራ ኪሜ የጥገና ሥራ መስራት ይፈልጋል:: ለዚሁ ሥራ የሚሆን (ግሬደር (CAT) ኤክስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሮለር (14 TON) ፣ ሻወር ትራክ (10,000 ሜ.ኩ) እና የሲኖትራክ ገልባጭ መኪና (16 M3) ባለንብረቶችን የወረዳው ገ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡–
- ህጋዊ የአከራይ ፍቃድ ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ያሳደሰ::
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል::
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 ብር/አንድ ሺህ ብር ብቻ በመክፈል ከወረዳው ገ/ጽ/ቤት በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማቅረብ የሚችል ::
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር (10) የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ይህ ጨረታ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡– መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ — የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር ወይም የእጅ ስልክ 0922 711 225 ይደውሉ፡፡
ኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት