Addis Zemen (Nov 17, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾች በመጋበዝ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፕዉተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ስማርት ሞባይል ቀፎዎች ግዥ
- ሎት 2. የተለያዩ ህትመቶችን
- ሎት 3. የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 4. የጽዳት ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡–
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ፣ የቲን/TIN/ እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶክመንት ሊገዙ ሲመጡ ኦርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው::
- በመሆኑም ተጫራቾች የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000453947525 ገቢ በማድረግ ስሊፑን በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስ /ንብ/አስ/ር ዳይሮክቶሬት በመቅረብ ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ
- ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ኮምፕዉተሮች ፕሪንተሮች ስማርት ሞባይል ግዥ 30,000/ ሰላሳ ሺህ ብር/
- ሎት 2 የተለያዩ ህትመቶችን 5,000/አምስት ሺህ ብር/
- ሎት 3.የጽህፈት መሳሪያ 10,000/አስር ሺህ ብር/
- ሎት4 የጽዳት ዕቃዎችን 5,000/አምስት ሺህ ብር/ደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ ርዕሰ መስ/ደር
- ጽ/ቤት ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያ በደብዳቤ እንደተገለፀ ለተሸናፊ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊ ድርጅት የዉል ማስከበሪያ 10% ካስያዘ በኋላ የሆናል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ የሎት ቁጥሩን ሠነዱ ፖስታ ላይ በመጻፍ በሰም/በመ/በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት የደ/ም/አ/ሕ/ክ/መ ርዕሰ መስ/ደር ጽ/ቤት ግዥ ፋ/ንብ/አስ/ር ዳይሮክቶሬት በመቅረብ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን በጧቱ 3:30 ሰዓት ታሽጎ በዚያዉ ዕለት ከጧቱ 4:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች
- ክልላዊመንግስትርዕሰመስተዳደር ጽ/ቤትግዥፋይናንስን/አስ/ርዳይሮክቶሬትይከፈታል።
- የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል::
- በመክፈቻዉ ዕለት የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም::
- አሸናፊዉ ድርጅት ከላይ በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በሙሉ በራሱ ወጪ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስ ንብ/አስ/ር ዳይሮክቶሬት ቦንጋ አቅርቦ የማስረከብ ግዴታ አለበት።
- ሎት-3 እና ሎት-4 ተራቾች በስፔኩ የተቀመጡትን ዕቃዎች ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ፋይናንሻል አይታይለትም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 331 1849 በመደወል መጠየቅ ይቻላል!
የደቡብ ምዕራብ ኢ/ሕ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት