Government (Nov 17, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7f3aec23-1eee-4fd9-8767-272ec79f9386/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0341-2019-PUR
- Object of Procurement: ድ/ዳ/ገ/ሚኒስቴር የመጋረጃና የፍራሽ ግዥ
- Description: ድ/ዳ/ገ/ሚኒስቴር የመጋረጃና የፍራሽ ግዥ
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ministry of Revenue
- Clarification Request Deadline: Nov 17, 2026, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Nov 19, 2026, 8:30:00 AM
- Terms and Conditions: ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እቃው በባለሙያዎች ተፈትሾ በመስፈርቱ መሰረት መሆኑ ሲረጋገጥ ገቢ የሚደረግ መሆኑን ማወቅ ይጠበቅበታል፡፡ በጉዞ ወቅት ለሚያጋጥም ችግር ወይም የተሰበረ ፣ የጎደለ፣ ያገለገለ ወይም ከመሰፈርት ውጪ የሆነ አቅርቦቶች አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ተመላሽ በማድረግ ትክክለኛውን አቅርቦት መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን ተቋሙ ባቋቋመው ኮሚቴ ተገምግሞ ትክክለኛነቱን አረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል ፡፡ መስፈርቱን ካላሟላ አቅርቦቱን በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ አሸናፊው ድርጅት አቅርቡቱን ድሬደዋ ገቢዎች ሚኒስቴር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል ሲወዳደርም ይህን ታሳቢ አድርጎ መወዳደር ይጠበቅበታል፡፡ ተጫራች ድርጅቶች የመጋረጃ አቅርቦት ላይ ሲወዳደሩ መ/ቤቱ በሚያቀርበው ልኬት መሰረት ሰፍቶ ማስረከብ አለባቸው ፡፡ ተጫራች መጋረጃውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰፍተው ማስረከብ ይኖርባቸዋል