የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤቱ የሚገኙ ባለ አራት እግር ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለ 3 ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤቱ የሚገኙ ባለ አራት እግር ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለ 3 ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 18, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የመንግሥት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤቱ የሚገኙ ባለ አራት እግር ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለ 3ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።

ስለሆነም የሚከተሉት የግዥ ሰነዶችን በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ

1ኛ. የ2019 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2ኛ. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት

3ኛ. ከገቢዎች ታከስ ክሊራንስ

4ኛ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት

5ኛ. በመንግስት ግዥ ንብረት አስተዳደር ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ

6ኛ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝገባቢ የሆኑ

7ኛ. አስታዳደሩ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የስራ ቦታ ጋራዥ ምልከታ የሚያደርግ መሆኑን እናሳስባለን

8ኛ, ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/ አስር / ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 3 የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100/ አንድ መቶ ብር በመግዛት መውሰድ ይችላሉ

9ኛ. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ዋጋውን በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ቴክኒካል ዶክመንት ለየብቻ ፋይናሻል ዶክመንት ለየብቻ በሰም በታሽገ ፖስታ በማሽግ ከላይ በተጠቀሰው የሰራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል።

10ኛ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾችና ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሪጅን ጽ/ቤቱ ሻይ ክበበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡ በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በተገለጽው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

11ኛ. ጨረታው ጽንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ይሆናል

12ኛ. ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ ሐራቤ ዩኒቨርስቲ ከፖሊስ ጣቢያ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 022 112 7165 / 022 111 9765 ደውለው የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት

አዳማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *