በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት ከታቀዱ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች መካከል ስማርት ፖል መብራት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት ከታቀዱ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች መካከል ስማርት ፖል መብራት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 19, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ብሔራዊ ጨረታ ቁጥር 002/2019

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት ከታቀዱ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች መካከል ስማርት ፖል መብራት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በመሆኑም መ/ቤቱ የሚገዛቸው ዕቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ በሽያጭ የሚቀርብ ሲሆን የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው
  •  የዘመኑን ግብር የከፈለ /ከመንግስት ዕዳ ነጻ የሆነ
  • የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው
  • የ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው /TN NO/
  • በአቅራቢነት የተመዘገቡ
  • አሸናፊ ድርጅት መክፍል ያለበትን የሽያጭ ታክስ 3% ይከፍላል
  • በጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከገቢዎች ጽ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ /clearance/ ማቅረብ የሚችሉ
  • ድርጅቱ ሙሉ የስማርት ፖል የማምረት፣ የማቅረብ፣ የመትከል ሙሉ ፓኬጅ አገልግሎት የሚያቀርብ መሆን አለበት።
  • አሸናፊ ድርጅት የውል ማስክበርያ ያሸነፈበትን ገንዘብ ልክ 10% ያስይዛል።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን ከወናጎ ከተማ
  • አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር ዐ2 በመቅረብ በማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
  • ዋጋ አቅራቢ ተወዳዳሪዎች የዕቃ ዓይቱንና ደረጃውን በሰነዱ ዝርዝር በተቀመጠው ቅደም ተከተል ሞልተው አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና አንድ ቴክኒካል ኦርጂናል ዶክመንት ለብቻው እንዲሁም ፋይናንሻልና ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማድረግ ሁሉንም በሰም በታሸገ በአንድ እናት ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ /CPO/ በባንክ በተረጋገጠ 100,000 ብር (አንድ መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ያለበት ሲሆን /CPO/ ለብቻው ታሽጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር መቅረብ አለበት።
  • ጨረታ የሚከፈተው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ቆይተው በ16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወ/ከ/ፋ/ጽ/ቤት በመሰብሰብያ አዳራሽ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል።
  • ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
  • ማሳሰቢያ፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ:- 949159755/ በ0932194807

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *