ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ሁለት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ሁለት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ይሸጣል


Addis Zemen (Nov 19, 2026)

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁለት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በሉበት ሁኔታ ይሸጣል::

ተ.ቁ

የንብረቱ ባለቤት

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት

የድርድር ጨረታው መነሻ ዋጋ

የድርድር ጨረታ ቀን

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ

ክልል

ዞን

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

መኖሪያ ቤት

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ

ከምባታ

ሀደሮ

ሀደሮ

ላውጥ

መኖሪያ ቤት

የካርታ ቁጥር– SN021040413005

የቦታ ስፋት 271.23 ካ.ሜ

2,500,000.00 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር)

ታህሳስ 16/2019

ጠዋት 5፡00

ሀደሮ ቅርንጫፍ

2

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ምዕራብ ሸዋ

ጊንጪ

ደንደአ

አስጎሪ

መኖሪያ ቤት

የካርታ ቁጥር-WLMA/001/2015

የቦታ ስፋት 457.80 ካ.ሜ

1,200,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ብር)

ታህሳስ 16/2019

ጠዋት 5፡00

ጊንጪ ቅርንጫፍ

ማሳሰቢያ

1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::

3- ቤቶቹ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሀደሮ እና በጊንጪ ቅርንጫፎች አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 673 3674 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *