Addis Ababa Peace And Security Bureau: Procurement of Stationary Materials – test3.diretenders.com

Addis Ababa Peace And Security Bureau: Procurement of Stationary Materials


Government (Nov 19, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fed6346c-0220-4e62-874d-b3e165adceed/open

Reference Number: AAP&SB-NCB-G-0009-2019-BID-Open
Lot Reference: AA P&SAB/20/01/2019/lot 6

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: two envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Addis Ababa Peace And Security Bureau

Contact Information

Address: adiss abeba /piyasa

Town: adiss abeba

Country: Ethiopia

P.O. Box: 00

Telephone: +251 911575439

Email: guleatf@gmail.com

Office: mayor office 3rd floor room 301

Important Dates

  • Invitation Date: Nov 19, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline: Nov 30, 2026, 11:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 30, 2026, 12:00 PM
  • Clarification Deadline: Nov 23, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 10000 ETB

Bid Security Forms (Local): CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    Reference: 4.6 (ለ) (iii)

  • የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

    Reference: 4.6 (ለ) (ii)

  • የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    Reference: 4.6 (ሐ)

  • የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    Reference: 37.5 (መ)

  • በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

    Reference: 4.4

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

    Reference: 4.6 (ለ) (i)

Procurement Classification

  • 306000000: Office & Other Equipment

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

Addis Ababa City Administration

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ Ø አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ Ø አሸናፊዉ ድርጅት የአሸነፈዉን ዕቃ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደርቢሮመ/ቤትንብረትክፍል የማስገባትግዴታአለበት፡፡ Ø ተወዳደሪዎች ለተጠየቁት ናሙና ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ Ø የርክክብ ቦታው ፒያሳ በሚገኘው ከንቲባ ፅ/ቤት ምድር ቤት አቅራቢው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርትያቀርባል፡፡ Ø የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ በወጣበት ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ ማሲያዝ ይኖርበታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *