Addis Zemen (Nov 20, 2026)
የሬስቶራንት እና የመጋዘን ኪራይ
ጨረታ ማስታወቂያ
ቢ.ኤም. የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር በአሜሪካ ገቢ በሚገኘው ህንፃው ውስጥ የሚገኙትን፦
1. በሦስተኛ ቤዝመንት የሚገኘውን የመጋዘን ቦታ ባለበት ሁኔታ፤
2. በአራተኛ መለል የሚገኘውን ለሬስቶራንት አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታ፤
በኪራይ ለማስተላለፍ በዘርፉ ተገቢ የሥራ ልምድ፣ ሙያዊ ብቃትና የፋይናንስ አቅም ያላቸውን ግለሰቦችና ድርጅቶች በጨረታ ይጋብዛል። ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች
በዚህ ማስታወቂያና በረታ ሰነዱ የተገለጹትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዳቸውን በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ እንዲያቀርቡ ድርጅታችን ይጋብዛል።
1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ሲመጡ የንግድ ፍቃድ፤ የታክስ መለያ (TIN) እና መታወቂያ ቅጂ ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰኞ እስከ ዓርብ 2፡30 – 10፡30 ቅዳሜ 2፡30 – 6፡00 ባለው ጊዜ በመደበኛ የስራ ሰዓት ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር ዋና መሥሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፤
3. የጨረታ መሸጫ ዋጋ 500 (አምስት መቶ ብር) (የማይመለስ) በማህበሩ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000537291676 በማስገባት ያስገባችሁበትን ስሊፕ በማምጣት ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።
4. የጨረታ ሰነዱን ያልገዙ ግለሰቦች ድርጅቶች በጨረታው ሂደት ላይ መሳተፍ አይችሉም።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ በቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር ስም አዘጋጅተው ለብቻው በፖስታ በማሸግ ከኪራይ ዋጋ ሰነዱ ማስገቢያው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
6. ተጫራቾች የአንድ ወር ኪራይ ዋጋ ከቫት በፊት እና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በመያዝ ታህሳስ 01 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እስከ 4፡00 ሰዓት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ 4ኛ ፎቅ ማስገባት አለባቸው፤
7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ታህሳስ 1 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት።
8. ከተወሰነው የመጨረሻ ጊዜ በኋላ የሚቀርቡ ጨረታዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
9. አክስዮን ማሕበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ :- 09 00-33-34-14/ 09 09-93-11-11
አድራሻ:-ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ ከኩርቱ ህንፃ ፊት ለፊት መረዳ 1 ጊዜያዊ ፖሊስ ጣቢያ
ጀርባ ኣሜሪካን ጊቢ የገበያ ማዕከል 4ኛ ፎቅ
ቢ.ኤም. የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማህበር