Addis Zemen (Nov 20, 2026)
የተለያዩ የፍራፍሬ ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 020/19
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የተለያዩ የፍራፍሬ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
|
1 |
የሎሚ ዘር |
በኪ/ግ |
75 |
25,000.00 |
9:00 |
9:10 |
|
2 |
የጊሽጣር ዘር |
በኪ/ግ |
250 |
|||
|
3 |
የዘይቱን ዘር |
በኪ/ግ |
300 |
በተሰማሩበት ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ያስያዙበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 11/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 ለሰነዱ በመክፈል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግዢና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21/03/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት 9፡00 ሰዓት፣ ድረስ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው የግዢና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታው ሳጥን በ21/03/2019 ዓ.ም 9፡00 ታሽጎ 9:10 ተጫራቾች ተወካዮቻቸው/ በተገኙበት የግብርና ቢሮ ቁጥር ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 046-554-1461 ይጠቀሙ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ