Wolaita Sodo University፡ Procurement of Electronics Equipment


Government (Nov 20, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: WSU-NCB-G-0036-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Electronics Equipment
  • Description: ባዉዛ መብራት እና ቻርጀር የእጅ ባትሪ
  • Award Type: Item-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Wolaita Sodo University
  • Clarification Request Deadline: Nov 18, 2026, 3:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Nov 23, 2026, 11:03:55 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. ማንኛውም ተጫራጭ ግልፅ እና ተነባቢ የሆኑ ኦርጂናል ሰነዶቹን ማያያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን የቀረበው ማስረጃ የማይነበብ ወይም ግልጽ ካልሆነ ከውድድር ያሰርዛል።
  3. ማንኛውም ተጫራች በሚወዳደርበት ተመሳሳይ የንግድ ስራ ፍቃድ የታክስ ክሊራንስ ማያያዝ አለበት ወይም የታክስ ክሊራንስ የማያቀርብ ከሆነ የታክስ ክሊራንስ የማያስፈልግ መሆኑን ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህ የማይቀርብ ከሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *