Addis Lessan (Nov 21, 2026)
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ መስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚያስፈልጉ
|
ሎት |
የተለያዩ ዕቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
|
ሎት 1 |
አላቂ የቢሮ ዕቃዎች |
30011 |
|
ሎት 2 |
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች |
5000 |
|
ሎት 3 |
የደንብ ልብስና ጫማ |
23823.4 |
|
ሎት 4 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
5000 |
|
ሎት 5 |
ለህትመት |
5000 |
|
ሎት 6 |
ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር |
15000 |
|
ሎት 7 |
ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
15000 |
|
ሎት 8 |
የሻይ ቡና |
2% |
|
ሎት 9 |
የኤሌክትሮኒክስ ጥገና |
2% |
|
ሎት 10 |
የጠረጴዛና ሼልፍ ዕድሳት |
2% |
ብቃት ያላቸውን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታዳሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በመንግስት ግ/ን/አ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፤ የቲን ነምበር ያላቸው፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /ሲ.ፒ.አ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመከፈል መስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለተከታታይ የስራ ቀናት መስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ግዢ ከፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ኦሪጅናል፣ ፋይናንሺያልና ኮፒ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከቀኑ 4፡30 በት/ቤቱ የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ለተጠየቀባቸው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለጨረታ ከቀረቡት ዕቃዎች ዝርዝር ውስጥ ት/ቤቱ እስከ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ
መስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
ስልክ ቁጥር፡– 0115577296/ 0115579044
አድራሻ፡– ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገባ ብሎ
በ/ል/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የመስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ አንደኛና
መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት