በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዋና ኦዲተር መ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የጽህፈት መሳሪያ፣ ሌሎች ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዋና ኦዲተር መ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ የጽህፈት መሳሪያ፣ ሌሎች ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 21, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዋና ኦዲተር መ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎችን በመደበኛና በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም –

  • ሎት አንድ: የጽህፈት መሳሪያ እና ሌሎች ዕቃዎች
  • ሎት ሁለት፡ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት ሶስት: የፅዳት ዕቃዎች

በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ላይ፣

1. የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ

2. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድን ማቅረብ የሚችል

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሚያቀርብ

5. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ 6 የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል 7 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1/አንድ/ እና ሎት 3/ሶስት 20,000/ሃያ ሺህ ብር/፣ ለሎት 2/ሁለት/40,000/አርባ ሺህ ብር/በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/ቢድ ቦንድ/ በመ/ቤቱ ስም በማሰራት ከዋናው የዋጋ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችል

8. የጨረታውን አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ዕቃዎችን የሚያቀርበው በማ/ኢ/ክ/መ/ዋ/ኦ/መ/ቤት ወልቂጤ ከተማ በሚገኘው በመ/ቤቱ ንብረት ክፍል ማቅረብ የሚችል 9.ተጫራቾች ሰነዱን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በዋናው ኦዲተር መ/ቤት ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው መደበኛ አካውንት ቁጥር1000573827884 ላይ ለሰነዱ መግዥ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ብቻ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጋችሁበትን እስሊፕ በመያዝ ወደ መ/ቤቱ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ስራ ክፍል በመሄድ የገቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ እና ወደ መ/ቤቱ ግዥ ክፍል በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን /አንድ/ ኦርጅናልና ዐ/አንድ/ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት በግዥ ፋይ/ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ከግዥ ክፍል በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ15ተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ግን 15ኛው ቀን የስራ ቀን ከልሆነ ጨረታው በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆና። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኛ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

መረጃ በስልክ ቁጥር 011 365 9525 ደውሉ ማግኘት ይችላሉ። 

አድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በዋናው አስፋልት ወደ አዲስ አበባ መውጫ ወዳ ኔክሰስ ት/ቤት ገባ ብሎ ሶያም የአሽከርካሪዎች መሠልጠኛ ተቋም አጠገብ መሆኑን እንገልፃለን።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ ቤት

ወልቂጤ ኢትዮጵያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *