Addis Zemen (Nov 21, 2026)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2019
የግዥ መለያ ቁጥር፡ 01/2019
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 ጽ/መሳሪያ ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ፤ሎት 3 የመኪና ጎማ ፤ሎት 4 የመኪና ዘይት ሎት 5 የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር /፤ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ ፤እንዲሁም በሬድ ፕላስ በጀት ሎት 7 የችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሳሪዎች ፤ሎት 8 የደን ዘር በግልጽ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል ።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል ።
ዝቅተኛ መስፈርቶች /የታደሱ ሰነዶች /ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ከ1-6 ማቅረብ አለባቸው
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ነበር ያላቸው፤ ማቅረብ .
3. የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት
4. የዘመኑ ግብር የታክስ ክሊራንስ
5. የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት
6. ለጨረታ ማስከበርያ የጨረታው ዋስትና/ማስከበርያ/ ብር
|
ለሎት 1 |
ለሎት 2 |
ለሎት3 |
ለሎት4 |
ለሎት5 |
ለሎት6 |
ለሎት7 |
ለሎት8 |
|
35000 |
65000 |
50000 |
22000 |
8000 |
6000 |
3000 |
2000 |
በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /C.P.O/ ማስያዝ አለባቸው
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት በመግዛት ቢሮ ቁጥር 8 በታዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖረባቸዋል፣
8. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00/አራት ስዓት /ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ይከፈታል።
9. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ካላንደር ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል።
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. ጨረታው ስርዝ ድልዝ ወይም የማይነበብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ።
12. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ህግና ደንቦች በግዥ መምርያ ጥር 144/2018 ተግበራዊ ይደረጋል።
13. የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033 461 0335 በመደወል ማግኝት ይችላሉ።
14. በጨረታ ሰነዱ ላይ ቅሬታ ማቅረብ የሚቻለው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀን ብቻ መሆኑ ይታወቅ ።
በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት