Addis Zemen (Nov 21, 2026)
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሰት በጉጂ ዞን የአዶላ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች ለ2019 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ድርጅቶች ቀርባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች በዚህ የሰራ ዘርፍ የተሰማሩ ስለመሆናቸው ህጋዊ የታደሰ የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የመንግስት ግብር ስለመከፈላቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡና ስለ ቀድሞ መልካም አፈጻጸም መረጃ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)ተመዝጋቢ ለሆናችሁ መረጃ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ።
- ተወዳዳሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ (አስር ) የስራ ቀናት በመደበኛ የስራ ሰዓት የማይመለስ 900 (ዘጠኝ መቶ) ብር በአዶላ ወዩ ዝጽ/ቤት ግዥ ክፍል ተ.ቁ 2 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የግዥ ዋጋ 50,000.00 (ሀምሳ ሺ )ብር በአዶላ ወዩ ከተማ ገ ጽ ቤት ሰም የተዘጋጀ ርር ወይም በባንክ የተረጋገጠ ከዋናው (Orial ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት። የጨረታው አሸናፊ ከተለየ በኃላ ለተሸናፊ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡትን የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ የሚመለስ ሲሆን ጨረታውን ላሸንፋት የሚመለሰው ደግሞ የውል ማስከበሪያ በአዶላ ገ/ጽ/ቤት ካስገቡ በኃላ ነው።
- የጨረታ ሰነዱ ተጫራቾች በታሸገ ፓስታ (envelope) ዋናውንና ኮፒውን ለያይቶ ይህ ማስታወቂያ ከታተመበት አለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች እስከ 4፡00 ሰአት በአዶላ ገጽ ቤት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ተጠናቆ በማግስቱ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ተዛቢዎች በተገኙበት በአዶላ ወዩ ከተማ አስተዳደር አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መክፈቻ ስነ–ስርአት ላይ አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉለውም።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን እቃ በሙሉ በአዶላ ገ ጽ ቤት ድረስ አምጥቶ ያስረክባል።
- ጨረታው የሚካሄደው በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
የአዶላ ወዩ ገ/ጽ/ቤት