የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል


Addis Zemen (Nov 21, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር EMPDE/NCB/05/2019

ድርጅታችን የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል አገር አቀፍ ጨረታ ግዥ በቁጥር EMPDE/NCB/05/2019 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲታተም መደረጉ ይታወቃል።

ስለሆነም የጨረታ በአባሪነት አያይዘን የነበረው ላይ በስህተት የተለያዩ መጽሐፍት ሽፋን ህትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በህትመት ዘርፍ የተሰማሩ ማተሚያ ድርጅቶችን ተብሎ የተገለጸው በስህተት ስለሆነ በምትኩ ድርጅታችን ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን።

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6af6c4570a538addba000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *