ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ መኖሪያ ቤቶች እና የኢንዱስትሪ ፋብሪካዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 22, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 005/2019

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የንብረቱ ዓይነት

 

የቦታው ስፋት

 

የንብረቱ የይዞታ  ማረጋገጫ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ከተማ

ቀበሌ

የቤት ቁጥር

1

መኖሪያ ቤት ጂ+0

504

241449/2002

ጋምቤላ ከተማ

04

አዲስ

633,075.00

2

መኖሪያ ቤት ጂ+0

190

ከአገ/112504/12

አዴት ከተማ

01

አዲስ

1,474,417.00

3

መኖሪያ ቤት ጂ+0

656

28649/05

ጋምቤላ ከተማ

05

አዲስ

5,440,260.00

4

መኖሪያ ቤት ጂ+2 (ያልተጠናቀቀ )

200

ወከ/በኩ/ክ/ከ/ማ/1132/06

ወልቂጤ ከተማ ኩኩር ክ/ ከተማ

01

አዲስ

6,810,509.00

5

መኖሪያ ቤትጂ+0

206.325

2172/222

ሀዋሳ ቱላ ክ/ከተማ

01

አዲስ

4,047,570.00

6

መኖሪያ ቤትጂ+0

180

BH/1622/M.1125/2014

ቡሌ ሆራ  ከተማ ቀበሌ B/Q

ቀበሌ B/Q

አዲስ

2,367,141.00

 

7

መኖሪያ ቤትጂ+0

200

237/98

መተሐራ

ድሬ ጎቡ

አዲስ

1,329,245.15

8

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ለምግብ ዘይት ፋብሪካ

10000

0160/2011

 

አማራ ክልልገንደውሃ ከተማ

02

አዲስ

10,994,375.00

 

9

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል

5000

ኢፓልኮ/ጎን /ሊ/47/2012

 

አማራ ክልልጎንደር  ከተማ

20

አዲስ

28,681,501.00

 

10

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል(ያልተጠናቀቀ)

4790

ኢፓልኮ/ጎን/42/11

 

ጎንደር ከተማ

አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ

አዲስ

32,760,452.00

 

11

መኖሪያ ቤት (የአፈር ቤት)

150

18170/2015

ምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ

1

አዲስ

1,061,040.00

12

መኖሪያ ቤት ምድር ሆኖ በጅምር ላይ የሚገኝ (L-Shape)

200

Sul/916/15

 

ኦሮሚያ ክ/ሸገር  ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ

ወረዳ Q/W

አዲስ

3,658,755.00

 

13

መኖሪያ ቤት ጂ+0

201.972

AM010011605026

እንጅባራ ከተማ

01

አዲስ

2,180,961.00

14

መኖሪያ ቤት ጂ+1

175

AA000080112118

አዲስ ኣበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ከከተማ

01

አዲስ

20,346,578.65

15

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ቤት

5000

ኢፓልኮ/ጎን/82/12

አማራ ክልል፣ ጎንደር ከተማ

20

አዲስ

29,212,988.00

16

መኖሪያ ቤት ጂ+0

150

14962/2013

ቡሬ

01

አዲስ

884,075.00

17

መኖሪያ ቤት ጂ+2 በጀምር ላይ ያለቴራስ ያለው

171

AA000070805457

 

አቃቂ ቃሊቲ ክከተማ ወረዳ 08

8

አዲስ

17,201,656.00

 

18

መኖሪያ ቤትጂ+0

313

AA000070802136/2157

አቃቂ ቃሊቲ ክከተማ ወረዳ 08

8

አዲስ

21,301,112.00

በመሆኑም፡-

  1. ንብረቾችን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፍል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ (የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ) በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ከላይ በተገለጹት አድራሻዎች በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  3. ምንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በሕብረት ባንክ ኢማ (Hibirt Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ከጨረታው ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ ሳይገለጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመጨመር የሚያወዳድር ይሆናል።
  5. ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጨረታው የግምገማ ውጤት ከተከናወነ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል።
  6. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብደቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ከፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካለፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  7. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚሁ ቀን ጨረታው ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት በኋላ 9፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ባንኩ ንብረቶቹን በገዥው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል።
  9. ባንኩ ከፍያውን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለሚፈጽሙ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ተጫራቾች ቅድሚያ ይሰጣል። ሆኖም ንብረቱን በብድር ለመግዛት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሰረት ብድር ሊያመቻች ይችላል። በብደር መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች በጥሬ ገንዘብ የሚከፍሉትን እና በብድር የሚጠይቁትን መጠን በመቶኛ (%) በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ማስፈር ይጠበቅባቸዋል። ይህ ካልተገለፀ ግን ግዠው ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ እንደሚፈፀም ይቆጠራል።
  10. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ማለትም፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ግብር፤ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች፣ ለንግድ እና በጅምር ላይ ለሚገኙ ወይም ለመኖሪያ አገልግሎት ላልዋሉ ቤቶች በህግ በተወሰነው መሰረት የጨታው አሸናፊ ታክስ እና ግብር እንዲሁም ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥው/የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።
  11. ባንኩ ንብረቶቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  12. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሕብረት  ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *