ብርሃን ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 22, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።

3.የመኖሪያ ቤቶቹ እና ድርጅቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል።

4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ከፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል።

5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

6. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

የመኖሪያ ቤቶች እና ድርጅቶች

ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የመያዣ ሰጭው ለም

 

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤

1

አግዛኒ ንማኒ አደቦ

 

አግዛኒ ንማኒ አደቦ (እነ ፍቃዱ ይልማ አደቦ)

 

አዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05

516 ካ.ሜ

 

ድርጅት

 

አ/09/24/8686/02

 

251,200,000.00

 

ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

 

2

ጀነራል ፓወር ኃ/የተ/የግ/ ማህበር

 

መውደድ ፀጋዬ

 

አዲስ አበባ ከተማ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 08

347 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

37724/21915/01

 

21,000,000.00

 

ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00–9፡30

3

ታምሩ ምኤሳ ባናታ

 

ታምሩ ምኤሳ ባናታ

 

ሀረቀሎ ከተማ ጎሮ ዶላ ክ/ከተማ 01 ቀበሌ

258 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

WB-73-182

 

1,380,000.00

 

ታህሳስ 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

4

ሽታ ካሳ ነጋ

 

ሽታ ካሳ ነጋ

 

እንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ

 

200 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

266/2010

 

3,100,000.00

 

ታህሳስ 15 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

5

ሽመልስ አባተ

 

ሽመልስ አባተ

 

ብቸና ከተማ 01 ቀበሌ

 

164 ካ.ሜ

 

ድርጅት

 

ብቸ 0.791/14

 

4,150,000.00

 

ታህሳስ 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-650 6900 እና 011-650 6276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
ብርሃን ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *