ኢትፈጣን ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያሉትን ተሽከርካሪዎች በወቅቱ ባለው ዋጋ ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅት አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 22, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትፈጣን ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያሉትን ተሽከርካሪዎች በወቅቱ ባለው ዋጋ ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅት አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል።

በመሆኑም አክስዮን ማህበራችን ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ላይ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ፣የወቅቱ ክሪላንስ ፣የቫት ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ዶክመንት ኦርጂናልና ኮፒውን የሚያቀርብ ማህበራችን አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዋጋውን ሞልታችሁ አዲስ አበባ ሀገር አቋራጭ መናኸሪያ አውቶብስ ተራ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የክስዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት ገቢ እንድታስገቡ እናሳውቃለን።

ሆኖም ግን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ስልክ ቁጥር፡- +251920808003 ወይም 0911 551 698
ኢትፈጣን ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *