Addis Zemen (Nov 24, 2026)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ በሬድ ፕላስ ፕሮግራም ድጋፍና በመደበኛ በጀት የግብርና መገልገያ እቃ፣የፕላስቲክ ወንበርና የሴፍቲ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ድርጅቶች
1. በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
4 የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
5. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 16 ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡30 ቴፒ በሚገኘው የመ/ቤቱ ግ/ፋ/ን/አስተ ዳይሬክቶሬት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200(ሁለት መቶ) ብር በደን/አካ/ጥበቃ/አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ስም በተከፈተው የኢት/ን ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000514333363 ገቢ በማድረግ መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /cpo/ የሴፍቲ እቃዎች ሎት ብር 10000 (አስር ሺህ ብር)፣ ለግብርና እቃ ሎት 10000 (አስር ሺህ ብር) ፣ የፕላስቲክ ወንበር 5000 (አምስት ሺህ ብር) ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡
7. የጨረታው ሳጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ በዚሁ እለት ከረፋዱ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን አካ ጥበቃ አ/ን/ ለውጥ ቢሮ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
8. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተረጋገጠ ነው፡፡
9. የጨረታ ሰነዱ ላይ ዝርዝር ጉዳዩን መመልከት ይቻላል ከዚህ ማስታወቂያ በላይ የጨረታ ሰነዱ ገዥ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0475563094 መደወል ይችላሉ
የደ/ም/ኢ/ ህ / መ / ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ