ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስፋቱ 520.71 ካሬ የሆነ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 23, 2026)

የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

ተቁ

 

የተበዳሪዉ ሰም

 

የንብረት አሰያዥ ስም

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

 

የቦታ

ስፋት

በካሬ

 

የሃራጅ መነሻ

ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

 

አድራሻ

 

የካርታ ቁጥር

 

ቀን

 

ሰዓት

 

ከተማ

ወረዳ/ክ/ከተማ

ቀበሌ

 

አቶ አዲሱ አሰናቀ

 

አቶ ሲሳይ ደምሴ

 

ቢሾፍቱ

 

ቤት

 

ቢሾፍቱ

 

ጨለለቃ

 

ኤረር

 

OR003031713010

 

520.71

 

2000,000 ሁለት ሚሊዮን ብር)

ታህሳስ

19/2019

 

4:00-6:00

 

1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት

2- አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም:: 

3- ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል::

6- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 0910461712 /0911352333 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *