Addis Zemen (Nov 24, 2026)
ማስተካከያ
ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 ላይ የዳሽን ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0043/26 በተቀመጠው ሠንጠረዥ ውስጥ የካርታ ቁጥር B1/1607/10 የጨረታ መነሻ ዋጋ 25,620,234 በሚል እንዲነበብ በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6afff7560a538a29bb000001