በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ እና ጄኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅዳት እና የስልጠና መርጃ እቃዎች፣ እንዲሁም የፅዳት ማቴሪያል እና የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 25, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019

በሃገር መከላከያ ሚኒስተር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ 104ኛ ኮር መምሪያ በ2019በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪ እና ጄኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣
  2. የተለያዩ የፅዳት እና የስልጠና መርጃ እቃዎች፣
  3. የፅዳት ማቴሪያል እና የተለያዩ የታካሚ ማገገሚያ ቀለብ 

በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ በእያንዳንዱ ሰነድ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በደሴ ከተማ ወ/ሮ ስሆን ኮሌጅ በሚገኘው ሣዊ የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ የ1ዐ4ኛ ኮር ግዥ ግዚያዊ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ታህሳስ 02/2019 ዓም ከሰዓት 8፡30 ተዘግቶ በዚህ ዕለት ከሰዓት 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

መስሪያ ቤቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በ09 14 84 60 77 መደወል ይችላሉ።

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በ11ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ

 104ኛ ኮር መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *