የወረታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ለቀረፃ አገልግሎት የሚውል ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Be'kur (Nov 23, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የወረታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ለቀረፃ አገልግሎት የሚውል ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች ሁሉ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ።
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ያላቸዉ።
  4. የግዥው መጠን ከ500,000(አምስት መቶ ሽህ ብር) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ በመክፈል ወ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 22 መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ለሚወዳዳሩበት የዕቃ ጠቅላላ ዋጋ በብር 8,400 (ስምንት ሽህ አራት መቶ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸዉ።
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱንና ንግድ ፈቃዱ በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ በወረታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 22 በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ስዓት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ መግዛትና ማስገባት ይችላሉ።
  8. ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 4፡00 ይከፈታል።
  9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበአላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል።
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል።
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  12. ጨረታው በወጣው ማስታወቂያ መሠረት ብዛቱ 20 በመቶ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል።
  13. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ወረታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ አለበት።
  14. ውድድሩ በጥቅል ነው።
  15. ጨረታው በግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 144/2018 መመሪያ መሰረት የሚፈጸም ይሆናል።
  16. ጨረታውን ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 22 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 446 13 45 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡- የሚሞሉት ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለው ከውድድር ውጭ ይሆናል።

የወረታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *