Addis Zemen (Nov 26, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በዝርዝር የተጠቀሱትን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሀ. በጨረታ የሚሸጡት ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው የንብረት አይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ ቀበሌ |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር
|
የቦታው ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታው ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ጨረታው የወጣው
|
|
1 |
አቶ እባቡ አግማስ ይትባረክ |
አቶ እባቡ አግማስ ይትባረክ |
የመኖሪያ ቤት G+0 |
አገለሃና ቅርንጫፍ |
አዲስ ዘመን ከተማ ቀበሌ 03 |
12697/58/15
|
194.4
|
504868.66
|
በ17/04/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት አዲስ ዘመን ከተማ ውስጥ በሚገኘው አገለሃና ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ |
ሁለተኛ |
|
2 |
አቶ ዮናስ መዝገብ ተገኘ |
ወ/ሮ እህቴነሽ አለባቸዉ |
የመኖሪያ ቤት G+0
|
ጋፋት ቅርንጫፍ
|
ደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 06
|
8.2/295/750/16 |
150 |
3060988.18
|
በ17/04/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት በደ/ታቦር ከተማ ውስጥ በሚገኘው ጋፋት ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ |
|
ለ. የጨረታ ቅድመ ሁኔታዎችና ግዴታዎች
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን ማስከበሪያ ዋጋ በፀደይ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በአበዳሪ ቅርንጫፎች ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት እለት አሰርተው ይዘው መቅርብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ከጨረታው መጠናቀቅ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ታዛቢዎች እና ባለእዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከ5 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ ማጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ ይህ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል።
- በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታውን ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበት ዋጋ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጨምሮ በ10ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ መክፈል /ገቢ/ ማድረግ ይጠበቅበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ገንዘቡን አጠቃሎ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ስመ ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ግብር፤ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸውም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀውን ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ ለገዥው እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ትርፍ ገንዘብ ከሌለ ግን የንብረቱ የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል። ለቀረው የሊዝ ክፍያ ግን የጨረታው አሸናፊ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በባንኩ አማካኝነት ለማየትና ለመጎብኘት ይችላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡።
ለተጨማሪ መረጃ 058 441 2266፤ 058 141 6497፤ 058 441 1172 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረ ታቦር ዲስትሪክት