በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በተለያዩ ቀበሌዎች የሚከናወኑ አራት የውሃ ምንጭ ግንባታ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 27, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ

ቁጥር ግ/ 002/19

በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ውሃ ማዕ/ኢነ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት ምንጭ በቦታ በተለያዩ ቀበሌዎች ለማስገንባት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥተን እንድናወዳድር ጠይቀውናል ፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

የምንጭ ግንባታ ስም ዝርዝር፣

ተ.ቁ

ቀበሌ

የግንባታ ዓይነት

የምንጭ  ስም

ጎጥ  

 

ሎት

сро

ደረጃ

 

1

መሻሚ

ምንጭ በቦታ

ኑቀቺ

ኩቺና

01

3100

ዘጠኝ ( 9 ) እና ከዚያ በላይ

2

ተችቲ

ምንጭ በቦታ

ሻክረቺ

ሽቻ

02

3200

ዘጠኝ ( 9 ) እና ከዚያ በላይ

3

አበታ

ምንጭ በቦታ

አንድራቻ

ገደዋ

03

3300

ዘጠኝ ( 9 ) እና ከዚያ በላይ

4

ጋዛቲ

ምንጭ በቦታ

ሸናተቺ

ቆዳቺ

04

3100

ዘጠኝ ( 9 ) እና ከዚያ በላይ

 ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ደረጃ ዘጠኝ (9) እና ከዚያ በላይ የሆነ / WC ወይም G.C  በውሃ ግንባታ ህጋዊ የግንባታ ፍቃድ ያለው፡፡
  • የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፡ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል ፣ ወቅታዊ የታደሰ የብቃት ማረጋገ ፣
  • ቫት ተመዝጋቢነት መረጃ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ህጋዊ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ለመንግስት 3 በመቶ ታክስ ከሚያገኘው ገቢ ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ ፣
  • ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በሰላሳ 30 የስራ ቀናት ውስጥ በጌሻ ወረዳ ገቢዎች ቅ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 34 ከፍል ተጫራቾች ለግንባታው የማይመለስ 500 ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት ቴክኒካል ኦርጅናል ብቻ ፣ ፋይናንሻል ዋናውንና ሁለት ኮፒውን ለየብቻ የግንባታውን ስም በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ስም፣ ማህተምና ስልክ ቁጥር በመጻፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 31ኛ ቀን እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ በጌሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ስራ ሂደት የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፤
  • ተጫራቹ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ውል ሲገቡ የውል ማስከበሪያ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆነ
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይናንስ ስራ ሂደት ቢሮ በ31ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  • ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም ፡፡
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ተላልፎ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ сро ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ለሎት 01, 3100 ለሎት 02, 3200  ለሎት 03, 3300 ለሎት 04, 3100 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ ጽ/ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *