አርባ ምንጭ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ ለንግድ አገልግሎት የሚሆኑትን የኮርደር ግንባታዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 27, 2026)

የኮሪዶር ንግድ ቤት የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የአም/ከ/ፋ/ፕ/ል/መምሪያ ፤የአ/ከ/አስ/ጽ/ቤት ያስገነባቸውን የተለያዩ ለንግድ አገልግሎት የሚሆኑትን የኮርደር ግንባታዎች፤ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ሠነዱን በመግዛት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

ተ.ቁ

የክራዩ አገልግሎት መግለጫ

CPO የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

1

በኖክ ሳይት ኮሪደር ገበያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል 43( አርባ ሦስት ) የንግድ ሱቆችና ሼዶች ፤ከራይ

10,000.00

2

በኖክ ሳይት ኮሪደር ለባንክ ለኢንሹራንስ አገልግሎት፤ የሚሆኑ ቢሮ ከራይ

50,000.00

3

በሼቻ ኢዛና ኢንተርናሸናል ሆቴል ለካፍቴርያ ፤ስፖርት ማዘውተርያ እና የህፃናት መጫወቻ የሚሆን ከራይ

50,000.00

4

በኖክ ሳይት ኮሪደር ለካፍቴርያ አገልግሎት የሚውል

50,000.00

2. ለመወዳደር በተፈቀደ ዘርፍ ብቻ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ወይም የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ፍቃደኛ የሆኑ፣

3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ከአርባ ምንጭ ከተማ ንግድ ገበያ መምሪያ ያወጣ እና ለማወጣት ፍቃደኛ የሆነ ፤

4. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ 1500 ብር በባንክ ከፍለው የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የባንክ ስሊፕ ይዞ በመቅረብ በአ/ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፣ፕላንና ልማት መምሪያ ደረሰኝ ድሮ በመቁረጥ የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ገዝተው በመመልከት መወደደር ይችላሉ

5. የጨረታው ሳጥን ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ይከፈታል፡፡ ቀኑ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በቀጣይ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ የሚታሸግ ሲሆን በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፤

6. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ኦርጅናል ፤የንግድ ፍቃድ ምስክር ወረቀት ኮፒ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ፤ TIN number ወይም የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ፍቃደኛ የሆኑበትን ማመልከቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7. አንድ ተጫራች የሱቁን አንድ ካሬ የሚገዛለትን ዋጋ የሚይዝ ሰነድ አያይዞ ማቅረብ አለባቸው ከላይ በተቁ 6 የተገለፀ መረጃዎችን፤ፋይዳ መታወቂያ እና ለጨረታ ማስከበሪያ/CO/ ጋር በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የፋይናንሻልና የቴክኒካል ዶክመንት ለይተው በፖስታ በማሸግ በእናት ፖስታ አድርገው በከተማ ፋይናንስ፤ ፕላንና ልማት መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ ያስፈልጋል፤

8. አንድ ተጫራች ከአንድ ሱቅ በላይ መጫረት አይችልም፡፡ ተጫርቶ ከተገኘ ሙሉ በሙሉ ከጨረታው ይሰራዛል፡፡

9. ጨረታው የሚዳኘው በዚህ ማስታወቂያና በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀ መመሪያዎች መሠረት ነው፡፡

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የአርባ ምንጭ ከተማ ማዘጋጃ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *