Government (Nov 27, 2026)
Please click on this Link in order to bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3e50a54c-b7b3-4560-8899-5a82973bc460/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0436-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Maintenance and Repair Service
- Description: የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ
- Award Type: Lot-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
- Clarification Request Deadline: Nov 27, 2026, 10:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Nov 30, 2026, 10:00:00 AM
- Terms and Conditions:
- አሸናፊ ድርጅት ለጥገና የገባውን ተሸከርካሪ ከተጠየቀው ብልሽት ውጭ ያለ ብልሽትም ሆነ የቀለም መፋፋቅ እና የግጭት ምልክት መኖር እና አለመኖሩን አረጋግጦ መቀበል እንዳለበት እያሳወቅን ነገር ግን ተሸከርካሪው ጋራዥ ከገባ በኃላ ለሚደርሰው ሌሎች ጉዳቶች ጋራዡ ሃላፊነት ይወስዳል።
- የተጠገነው ተሸከርካሪ ክፍያ የሚፈጸመዉ በትክክል ስለመጠገኑ በመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ በጽሁፍ ተረጋግጦ ሲቀርብ እና ህጋዊ ሰነዶችን ሲያሟሉ ብቻ ነው።
- ማሳሰቢያ፡-ዋጋ እንዲሰጥባቸው የተዘረዘሩ የጥገና አገልግሎቶች በሙሉ ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ነገር ግን ተጫራቹ ዋጋ እንዲሰጥባቸው ከተዘረዘሩ የጥገና አገልግሎቶች ውስጥ ዋጋ ያልሰጠባቸው የጥገና አገልግሎቶች ቢኖሩ የጥገና አገልግሎቶችን በነፃ ለማቅረብ ተስማምቷል።
- የተወዳዳሪ ድርጅቶች የጥገና አገልግሎት መስጫ ቦታ ባህርዳር ከተማ ውስጥ መሆን አለበት።
- መስሪያ ቤቱ ፕሪፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የሚጠገነው ተሽከርካሪ አይነት ሚኒባስ አባዱላ የቻንሲ ቁጥር KDH200-0054156 ሞዴል KDH200V-SFMDY Year 2006.