Arbaminch University: Uniform textile


Government (Nov 28, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0202-2019-PUR
  • Object of Procurement: Uniform textile
  • Description: 1.የተዘጋጀ (የመስኮት) (ቢሮ መጋጃ መስቀያው ሁለት ቱቦ ያለው ተደራራቢ የሆነ ውስጠኛው መጋረጃ ስስ የሆነና በፊትለፍት ያለው መጋረጃ ወፊራም የሆነ መስቀያ ያለው ደረጃውን የጠበቀ ከነሙሉ አክሰሰሪው // (በድጋሚ የወጣ )
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Nov 25, 2026, 3:30:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Nov 30, 2026, 3:57:43 PM
  • Terms and Conditions: – ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) ዩኒቨርሲቲው በሚያቀርበው ናሙና መሠረት ማቅርብ የምችልና ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማቅርብ ይሆርበታል፡፡ – አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድርስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ – የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል፡፡ – በ EGP Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅርብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫ ራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡ – ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል ፡፡ – በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲ ይገደዳል፡፡ – ጨረታውን አሸናፊ የሆኑ ተጭራቾች ዩኒቨርሲቲው በሚያቀረበው ናሙና መሠረት አሰፊቶ ማቅረብ አለበት ፡፡ – ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *