Addis Zemen (Jun 06, 2026)
የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ
ብርሃነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የበጎ አድራጎት ማህበር ከ July 2025 እስከ June 2026 በጀት ዓመት ያለውን ሂሳብ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ባላቸው ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የመወዳደሪያ መስፈርቶች
1. የሙያ ማረጋገጫና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
3. የታደሰ የስራ ፈቃድ ያለው እና ማቅረብ የሚችል ሆኖ ማስታወቂያው ከወጣበት በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የቤት ቁጥር 1202 ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ጉለሌ ፋና የህዝብ ትምህርት ቤት ፊትለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ጽ/ቤታችን ጨረታውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ፡– 0913 59 75 84 ወይም 0940 64 98 81
ብርሃነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የበጎ አድራጎት ማህበር