-
የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የአንድ (1) ዓመት ሂሣብ በተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ባለሙያ) እና በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) ለተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ እና ለገለልተኛ ኦዲተር የወጣ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የአንድ (1) ዓመት ሂሣብ በተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ባለሙያ) እና በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል ፡፡ በዚህም መሠረት 1. የታደሰ የንግድ እና የሙያ ፈቃድ…
-
ብርሃነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የበጎ አድራጎት ማህበር ከ July 2025 እስከ June 2026 በጀት ዓመት ያለውን ሂሳብ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ባላቸው ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የበጎ አድራጎት ማህበር ከ July 2025 እስከ June 2026 በጀት ዓመት ያለውን ሂሳብ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ባላቸው ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። የመወዳደሪያ መስፈርቶች 1. የሙያ ማረጋገጫና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው 3. የታደሰ የስራ ፈቃድ ያለው እና…
-
Policy Study Institute :Procurement of Uniforms
Government (Jun 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c9672c4-a5b9-48d2-b0a8-493d412f5f9f/open Lot Information Procurement Reference Number: PSI-NCB-G-0071-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Uniforms Description: Procurement of Uniforms Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Policy Study Institute Clarification Request Deadline: Jun…
-
Addis Ababa University: Procurement of Furniture
Government (Jun 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa145f90-0d83-4609-841c-b56953090004/open Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-G-0620-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Furniture Description: Procurement of Furniture Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Addis Ababa University Clarification Request Deadline: Jun…
-
Lawyers for Human Rights (LHR) is looking to hire a qualified external audit firm to review their financial records and issue an official, independent opinion on their financial standing.
Reporter (Jun 03, 2026) Audit Service Lawyers for Human Rights (LHR) Terms of Reference for External Audit ABOUT LAWYERS FOR HUMAN RIGHTS Lawyers for Human Rights (LHR) is a local CSO registered on September 18 2019 by the Federal Democratic Republic of Ethiopia Civil Societies Organizations Agency in accordance with the new Civil Societies Proclamation…
-
Ministry of Labor and Skills: የህትመት አገልግሎት ግዥ ኢዝ ፕሮጀክት
Government (Jun 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f9d4bd67-bb56-483b-a5bd-11017b4e986a/open Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-G-0273-2018-PUR Object of Procurement: የህትመት አገልግሎት ግዥ ኢዝ ፕሮጀክት Description: የህትመት አገልግሎት ግዥ ኢዝ ፕሮጀክት Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ministry of Labor…
-
Ethiopian Coffee and Tea Authority :Procurement of Hotel Service
Government (Jun 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d03de706-d23b-453e-9965-368f9ffd0ef2/open Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-NC-0136-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Hotel Service Description: Procurement of Hotel Service Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Ethiopian Coffee and Tea Authority…
-
Authority For Civil Society Organizations፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Jun 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8c9ea771-41d6-4d25-b4fb-9f619e70aba5/open Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0051-2018-PUR Object of Procurement: sanitary items Description: sanitary items Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Authority For Civil Society Organizations Clarification Request Deadline: Jun 02,…
-
Mekelle University፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Jun 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b03436e5-56df-4115-8780-eda56e00a3b4/open Lot Information Procurement Reference Number: MU-NCB-G-0190-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Stationery Materials Description: Procurement of Stationery Materials Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Mekelle University Clarification Request Deadline: Jun…
-
የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር ለቀጣይ (3) ሶስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ስራውን ኦዲት ለማስደረግ በጨረታ አወዳድሮ የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የንጋት ብርሃን አክሲዮን ማህበር መርካቶ ከአመዴ ገበያ ዝቅ ብሎ የሚገኝ ሲሆን ለቀጣይ (3) ሶስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ስራውን ኦዲት ለማስደረግ በጨረታ አወዳድሮ የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም የሚከተለውን ዝርዝር የሚያሟሉ በዚህ ስራ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ። 1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ…
-
Egre Menged Impact (EMI) invites qualified external auditors to submit their proposals to audit our accounts for the fiscal year ending 31/12/2025.
Reporter (May 31, 2026) EXTERNAL AUDIT SERVICE ANNOUNCEMENT Ref.No. EMi/007/2026 Egre Menged Impact (EMI) is a legally registered civil society organization under the Addis Ababa Agency for Civil Society Organizations (ACSO) in accordance with Proclamation No.1113/2019. In line with the legal requirement for annual audits, our organization hereby invites qualified external auditors to submit their…
-
ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Reporter (May 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ የሚፈልግ ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ይፈልጋል:: 1. የኦዲት ሙያ ማረጋገጫ ያለው፣ 2. የዘመኑ ግብር ስለመከፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣ 3. ለፌደራል ወይም ከክልል ኦዲት መሥሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው፣ 4. ተመሳሳይ ዓላማ ባለው የግብረሰናይ…
-
ስማርት ዲጂታል ቴክኖሎጂስ አ.ማ. ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (May 31, 2026) የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ስማርት ዲጂታል ቴክኖሎጂስ አ.ማ በ ኢትዮ ቴሌኮም በሃገር አቀፍ ደረጃ የቴሌኮም ምርቶችን በማከፋፈል እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ በዚህም መሰረት ድርጅታችን ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የድርጅታችን ሂሳብ በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡- በዋናው ኦዲተር የተመዘገበ ሆኖ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ መለያ ቁጥርና የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ያላት…
-
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ የ2018 በጀት የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/ የተ የግ ማህበር የ2018 በጀት የፋይናንስ እንቅስቃሴ በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርት የምታሟሉ ህጋዊ የኦዲት ድርጅቶች በጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል 1. በኦዲት ስራ ፈቃድ ያለው እና የሙያ ብታት ማረጋገጫ ያለው፣ እዲሁም የግድ ሥራ ፈቃዱን በዘመኑ የታደሰ፣ 2. የቲን ነምበር፣ የቫት…
-
የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር የ2025 ዓመት አመታዊ የገቢ እና የወጪ ሂሳብ ኦዲት ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር የ2025 ዓመት አመታዊ የገቢ እና የወጪ ሂሳብ ኦዲት ለማሠራት ይፈልጋል። ስለዚህ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን በዘርፉ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። የተቋሙ መረጃ 1. የተቋም ስም- የሀላባ ሕዝብ ልማት ማህበር አድራሻ: በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሀላባ ዞን ሀላባ ቁሊቶ ከተማ…
-
Center for International Reproductive Health Training (CIRHT) would like to invite external audit firms for audit services of its account for the year 2018 Ethiopian calendar budget year and for the next two years.
Addis Zemen (May 30, 2026) Call for External Audit Service Center for International Reproductive Health Training (CIRHT) has been registered and accorded legal personality in Ethiopia with registry number 4432 on September 10,2019 as local organization in accordance with the Civil Society Organizations proclamation number 1113/2019. It has been established with an overall objective of…
-
የክሪስታል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 30, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅቱ በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ ከ208 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች (Audit firms) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን በማሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን። ሀ. የኦዲተር የሙያ ማረጋገጫ፣ ለ. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ሐ. የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ መረጃ፣ መ. የግብር…
-
Hawassa University: Procurement of Stationary Materials
Government (May 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d893b646-6969-42a4-9bae-0bc1166a0b89/open Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-1553-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Stationary Materials Description: Procurement of Stationary Materials Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Hawassa University Clarification Request Deadline:…
-
Adama Science and Technology University: Purchase of Chancy No JTF1502P6050226901 Model Mini bus Spare Part
Government (May 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/25171112-6a0a-42bc-911b-c8fdcbdfd239/open Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0885-2018-PUR Object of Procurement: Purchase of Chancy No JTF1502P6050226901 Model Mini bus Spare Part Description: Purchase of Chancy No JTF1502P6050226901 Model Mini bus Spare Part Award Type: Item based Procurement Type: Shopping…
-
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ እየገለጽን፤ 1. ተወዳዳሪዎች በጨረታ ለመወዳደር የሚችሉ ለመሆናቸው የንግድ ፈቃድ፣ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፊኬትና የዘመኑን ግብር…
-
አፎሚያ የአረጋውያን መርጃ ማህበር የ2018 ዓ.ም ሂሳቡን ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፎሚያ የአረጋውያን መርጃ ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 3171 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ አረጋውያንን በመርዳት ላይ የሚገኝ ማህበር ሲሆን የ2018 ዓ.ም ሂሳቡን ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ። 1….
-
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/43db84bf-5cfb-43d4-9f77-125af838ac90/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-NC-1128-2018-PUR Object of Procurement: Lot-65: ከ11-14 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ-5 (ግሽ አባይ ካምፖስ) Description: Lot-65: ከ11-14 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ-5 (ግሽ አባይ ካምፖስ) Award…
-
ፈደንጓ የመልሶ ማልማት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ዓመት ሂሳብ መዛግብቱን እና በዓመቱ የተከናወኑ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን በውጭ ኦዲተር አሰናድቶ ማቅረብ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 27, 2026) የውጭ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ፈደንጓ የመልሶ ማልማት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ዓመት ሂሳብ መዛግብቱን እና በዓመቱ የተከናወኑ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን በውጭ ኦዲተር አሰናድቶ ማቅረብ ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶችን (Audit firms) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-…
-
Friendship Support Association (FSA invite qualified & registered audit firms to submit their bids for the audit of its accounts for three fiscal years from 2026 to 2028 G.C.
Addis Zemen (May 28, 2026) Invitation to Bid for External Audit Friendship Support Association (FSA) is a local organization working in the Afar Regional State. FSA is pleased to invite qualified & registered audit firms to submit their bids for the audit of its accounts for three fiscal years from 2026 to 2028 G.C. in…
-
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ አማካሪ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) የፋይናንስ አማካሪ አገልግሎት ግዥ ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር RE-LT/HT/05/2026 ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ አማካሪ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከግንቦት 20 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 09 ቀን 2018ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-10፡00 ድረስ ቅዳሜ…
-
ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የSage 50 Accounting 2024/2025 (20 Users – Quantum US Version) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 27, 2026) የSage 50 Accounting 2024/2025(20 Users – Quantum US Version) ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፣LT/HT/H0/07/2026 ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የSage 50 Accounting 2024/2025 (20 Users – Quantum US Version ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከግንቦት 20 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 11 ቀን 2018ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ…
-
The Organization for Sustainable Development (OSD) Invites Eligible Bidders for the Procurement of External Audit Services
2merkato.com (May 26, 2026) Invitation for External Audit Services 1. Background The Organization for Sustainable Development (OSD), in partnership with Friendship Support Association (FSA), is jointly implementing a humanitarian response project in the Afar Region of Ethiopia. Under this partnership arrangement, OSD is responsible for project implementation in Berahle Woreda, while FSA is implementing…
-
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 1. የንግድ መለያ ቁጥር 2. የንግድ ምዝገባ ፈቃድ 3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ 4. የብቃት ማረጋገጫ እና 5. የሥራ…
-
The Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) is looking for and invite interested professionals who are competent, certified, authorized auditor or audit service providers to conduct audit of the association for the fiscal year from January 01, 2026 to December 31,2028
Addis Zemen (May 26, 2026) RE-ADVERTISEMENT BID NOTICE Invitation to Bid for External Audit Service The Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) is a non-profitable Association established to serve Blind community in 1960. It aims to uphold the inherent dignity and fundamental rights of blind and People with disabilities. To achieve this aim, it…
-
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ የግል ኩባንያ በበጀት ዓመቱ የERP Software የተገበረ ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በIFRS መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የሂሳብ ምርመራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (May 25, 2026) የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-APF/22/2018/Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ የግል ኩባንያ በበጀት ዓመቱ የERP Software የተገበረ ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በIFRS መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የሂሳብ ምርመራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች – 1. ለ2018 በጀት ዓመት በሙያው የታደሰ የንግድ ሥራ…
-
አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016 እና 2017 ዓ.ም IFRS Conversion service በውጪ ኦዲተር በዓለም አቀፍ የሂሳብ መርህ መሠረት (IFRS) መሰረት ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016፣2017 ዓ.ም IFRS Conversion service በውጪ ኦዲተር በዓለም አቀፍ የሂሳብ መርህ መሠረት (IFRS) መሰረት ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟላ ባለሙያ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ ማቅረብ ይቻላል 1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ…
-
ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሂሣብ ስራውን በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ተቋም የሂሣብ ስራውን በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም፤ የሚከተለውን ዝርዝር በማሟላት በዚሁ ሥራ የተሠማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች መሣተፍ ይችላሉ። 1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያቁጥር (Tin Certificate) ማቅረብ የሚችሉ፣…
-
ECWC Rising Hongfa Plc. invites sealed bids from qualified, competent, and independent certified public audit firms to conduct the statutory financial audit of its financial statements for the fiscal year ending July 7, 2026.
Reporter (May 24, 2026) Tender Ref No: ERH/Audit/01/26INVITATION FOR BIDS ECWC Rising Hongfa Plc. invites sealed bids from qualified, competent, and independent certified public audit firms to conduct the statutory financial audit of its financial statements for the fiscal year ending July 7, 2026. Interested bidders must fulfill the following mandatory requirements to participate in…
-
ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ትችላላችሁ። ለመወዳዳር የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡- የድርጅቱ ፕሮፋይል የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ፈቃድ የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት የሙያ እና የስራ…
-
ባድሬግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመድኃኒት አስመጪነት የስራ ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የሂሳብ ስራ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) ባድሬግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ባድሬግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመድኃኒት አስመጪነት የስራ ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የሂሳብ ስራ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉየንግድ ፈቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ መለያ (TIN)ላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው እንዲሁም ከገቢዎች ሚኒስትር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ…
-
ማስተር ቢዩልደር ሴንተር በጎ አድራጎት ድርጅት የኦዲት አገልግሎት ግዥ በውስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 24, 2026) የኦዲት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBC/001/2018 ማስተር ቢዩልደር ሴንተር በጎ አድራጎት ድርጅት የኦዲት አገልግሎት ግዥ በውስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘረ የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 1. የጨረታው መስፈርቶች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ዋና ምዝገባ፣ የታከስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ የሙያ ፈቃድ ከዚህ በፊት የሰሯቸው ስራዎች፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውና…
-
ስኩል ኦፍ ሪደምሽን አ.ማ. ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ ሥራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ት/ቤታችን ስኩል ኦፍ ሪደምሽን አ.ማ. ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሥራዎች በሚያቀርበው ናሙና መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል. 1.የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዓመታዊ የኦዲት ሥራ 2. የት/ቤት ወላጅ ግንኙነት መጽሐፍ 3. የተማሪዎች የደንብ ልብስ (uniform) 4. የጥበቃና የጽዳት ሠራተኛ ልብስ እንዲሁም የሠራተኛ ሸሚዝ 5. የቅድመ አንደኛ…
-
Dire Dawa University: Lot 219 procurement of Dual fast charger 22*2KW Charging Station
Government (May 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/82381a08-0c72-41a1-b283-c62d551a3009/open Reference Number: DDU-NCB-G-0119-2018-BID-Open Lot Reference: DDU-NCB-G-0219-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Dire Dawa University Contact Information Address: Dire Dawa Town:…