የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ (Light and Heavy Vehicle Tyre) እና ሞተር ሳይክል ጎማ (Motor Bike) Tyre ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ (Light and Heavy Vehicle Tyre) እና ሞተር ሳይክል ጎማ (Motor Bike) Tyre ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 06, 2026)

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ኤ/አ/ብሔ/ግ/ጨ/009/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ (Light and Heavy Vehicle Tyre) እና ሞተር ሳይክል ጎማ /Motor Bike/ Tye ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተቁ

 

የዕቃው አይነት

 

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

ሎት 1

የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ /Light | and Heavy Vehicle Tyre) እና ሞተር ሳይክል ጎማ /Motor Bikel/ Tyre ግዥ

 

ሰኔ 09 ቀን 2018 . 8፡00 ሰዓት

 

ሰኔ 09 ቀን 2018 . 830 ሰዓት

 

ብር 224,345,50 (ሁለት መቶ ሃያ አራት ሺህ ሶስት መቶ አርባ አምስት ብር 50/100 ሳንቲም ብቻ)

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እታ፣ የግብር ከፋይ መ ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ ላይ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር (1000254843017 EEu AmboDistrict Connection Fee) በሚለው በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

5. አድራሻ፡- አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 የቤት ቁጥር– የድሮ ሃዮሜ ኮሌጅ ህንፃ ላይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የአቅርቦት ሰንሰለት እና ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14

6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ብሔ ግ/ጨ/009/2018 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

8. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክቁጥር +251-11 260 9777/ 09 12 05 92 63 መደወል ይችላሉ።

10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *