-
የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Sep 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግልፅ ጨረታ አውጥቶ ከዚህ በታች ያሉትን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዢያ በባንክ የተረጋገጠ cpo በየሎቱ ሎት1 አላቂ የቢሮ እቃዎች 9000 (ዘጠኝ ሺ ብር) ሎት2 የጽዳት፣ የደንብ ልብስና የስፖርት ትጥቅ ዕቃዎች 8000 (ስምንት ሺህ ብር) ሎት3 ቋሚ…
-
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ እና ሞተር ሳይክል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት መደበኛ በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1፦ የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2፦ ሞተር ሳይክል ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል። የዕቃው አቅራቢነት…
-
የሲዳማ ብ/ክ መንግሥት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈ/ሀ/ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት፡- ሎት 1. የፅሕፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ/ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 3 . የኤሌክትርኒክስ ዕቃዎች ሎት 4. የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክስ ሎት 5 ፈርኒቸር የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በህጋዊ ተጫራቾቾ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ…
-
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን 57 ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን፤ አንድ ባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ሁለት ሞተር ሳይክል ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨርታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሣሪስ ሚችልኮትስ በሚገኘው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ዘርፍ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን 57 ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን፤ አንድ ባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ሁለት ሞተር ሳይክል ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨርታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መመዘኛዎች…
-
Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Buunnoo Beddellee waajjiraalee godinicha jala jiraniif bara baajataa 2019 meeshaalee tajaajilaaf oolan kan akka meeshaalee barreessaa, elektironiksii, farnicharii, qulqullinaa, gommaa konkolaataa, motarsaayikilii fi uffata seeraa hojjattootaa caalbaasii ifaan dorgomsiisee bituu barbaada.
Addis Zemen (Sep 04, 2026) Beeksisa Calbaasii Ifaa Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Buunnoo Beddellee waajjiraalee godinicha jala jiraniif bara baajataa 2019 meeshaalee tajaajilaaf oolan kan akka meeshaalee barreessaa, elektironiksii, farnicharii, qulqullinaa, gommaa konkolaataa, motarsaayikilii fi uffata seeraa hojjattootaa caalbaasii ifaan dorgomsiisee bituu barbaada. Kanaafuu, dhaabbatni ulaagaa armaan gadiitti ibsaman guuttan dorgomuu ni dandeessu. 1….
-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የአቤ ደንጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ እንዲሁም የተለያዩ ማሽኖች ዶዘር፣ እስካቫተር፣ ግሬደር፣ ፒካፕ እና ሲኖትራክ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የአቤ ደንጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች፤ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊንግድ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ…
-
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Waajjira Maallaqaa Aanaa Dambal Xaafoo Meeshaalee Uffata Seeraa, Barreessaa, Qulqullinaa, Biiroo Keessaa, Dhaabbii fi Eleektirooniksii, Gommaa Konkolaataa fi Motora Saayikilii Bituu Barbaadu.
Addis Zemen (Sep 04, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Magaalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Eekkaa Xaafootti Aanaa Dambal Xaafoo Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dambal Xaafoo bara bajataa 2019 tiif kan oolu meeshaalee uffata seeraa, meeshaalee barreessaa, meeshaalee qulqullinaa, meeshaalee biiroo keessaa, meeshaalee dhaabbii fi eleektirooniksii adda addaa, gommaa konkolaataa fi motoraa saaayikilii caalbaasii ifaan dorgomsiisee bituu barbaada. Kanaafuu,…
-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በከተማው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማሰታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በከተማው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር) ፣የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና፣ ቋሚ አላቂ እቃዎችን እንዳሁም የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክሎችን፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና የቴክኒክ እናሙያ ማሰልጠኛ የስልጠና እቃዎች አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታ…
-
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ንብረቶች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች አላቂ ንብረቶች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪናና የሞተር ሳይከል ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፦ 1, ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው በቀጥታ…
-
በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች እስቴሽነር (stationary) እና የንጽሕና መሣሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር (furniture) የእርሻ መሣሪያዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የግንባታ ዕቃዎች፤ የተለያዩ የመኪና እና የሞተርሳይክል ጎማ እና የተለያዩ የዘር ዓይነት በግልፅ…
-
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የግንባታ ዕቃ፣ የውሃ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል፣ የሞተር ሳይክል መለወዋጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎችን ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት የሚፈለጉ የዕቃ አይነቶች አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች የመኪና ጎማ የግንባታ ዕቃ የውሃ ዕቃ የደንብ ልብስ የሞተር ሳይክል ግዥ የሞተር ሳይክል መለወዋጫ…
-
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ቀጥሎ የተጠየቀውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡ 1. በዘርፉ የተሰማራበት የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፡፡ 2. ከመንግስት ግዥ እና ንብረት አስወጋጅ ኤጀንሲ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር…
-
ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽርካሪዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 02, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ HCSC/M/NCB/-0001/2018 ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽርካሪዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል. ስለሆነም ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ህጋዊ የነዋሪነት መታወቂያ እንዲሁም ቋሚ አድራሻ ያላቸው ግለሰቦች እንዲሁም ህጋዊ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶቸ ሁሉ ለመሳተፍ ይችላሉ። ማሳሰቢያ ተጫራቾች…
-
Development Expertise Center (DEC) is inviting bids for the procurement of a motorcycle to support the Structured Pedagogy for Enhanced Learning and Life (SPELL) project, which is implemented in the Oromia Region, specifically in the Southwest Shewa and Jimma Zones.
Reporter (Sep 02, 2026) Development Expertise Center Re-Bid for Procurement of Motorcycle Development Expertise Center (DEC) is a National Civil Society Organization (CSO) that aspires to see all children and Youth Wellbeing fostered. The organization has five major program areas; Child well- being and Education Development, Gender and Life Skill Development; Employable Skill Development, Advocacy,…
-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መሰተዳደር የመቱ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች ፣ የኤለክትሮኒክሰ ዕቃዎች፣ የፈርንቸር ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ የመኪና እና ሞተር ሳይክሎች ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን…
-
በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የሞተር የመኪና ጎማዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር የጽህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች የደንብ ልብስ የተለያዩ የሞተር የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸዉን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጸዉን መመሪያ መስፈርት/…
-
ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ካሜራና የካሜራ አክሰሰሪዎችን እንዲሁም የካፍቴሪያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተለዩ ዕቃዎችን ሎት 1 የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክሎች ሎት 2 የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 3 ካሜራና የካሜራ አክሰሰሪዎችን ሎት 4 የካፍቴሪያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 1. በመሆኑም በዚህ ጨረታ በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው…
-
Waajjirri Maallaqaa Kutaa Magaalaa Dhibaayyuu beeksisa caalbaasii ifaa bittaa meeshaalee adda addaa, baajaajii, mootor saayikilii fi uffata seeraa hojjettootaa kan bara baajataa 2019 baasee jira.
Addis Zemen (Sep 01, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu Kutaa Magaalaa Dhibaayyuutti Waajjirri Maallaqaa Kutaa Magaalaa Dhibaayyuu bara baajetaa 2019tti manneen hojii sadarkaa kutaa magaalaatti argamanii fi sekteroota aanaalee kutaa magaalaa keenya jala jiraniif bittaa meeshaalee adda addaa kanneen akka;- 1. Meeshaalee elektirooniksii 2. Meeshaalee biiroo keessaa (Furniture) 3. Meeshaalee dhumeeyyii biiroo keessaa…
-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለመ/ቤቶች የሚውል 1.የጽህፈት መሳሪያችና ሌሎች የቢሮ እቃዎች 2. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 3. የሰራተኞች የደንብ ልብስ 4. የጽዳት እቃዎች 4.መጋረጃዎች እና ምንጣፍ 5. ፈርኒቸሮች 6. የመኪና ጎማ 7. ሞተር ሳይክል 8. የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ…
-
የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 1ኛ/ የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች (ሎት-1) 2ኛ/ የሞተር ሳይክል (ሎት-2) 3ኛ/ ኤሌክትሮኒክስ (ሎት-3) 4ኛ/ generator (ሎት 4) 5ኛ/ ፈርኒቸር (ሎት-5) በዚህ መሠረት፡- በዘርፉ የተሰማራችሁ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ…
-
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች የተለያዩ፡- የጽህፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪናና የሞተር ጎማዎች የደንብ ልብስ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በየስራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፣ በዘመኑ የታደሰ…
-
የባጃጅ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ገብረእግዛአብሔር መሀሪ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሌሊሴ ደገፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/01342 21/8/2017 ዓ/ም በኮ/መ/ቁ/12844 በ26/3/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ፍርድ ለማስፈጸም በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ዋሲሁን እና ጓደኞቻቸው መኪና ማቆሚያ የሰ/ቁ.ኮድ 1-37478 ኦሮ ባጃጅ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር…
-
የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልጽ የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የሻሸመኔ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሻሸመኔ ከተማ የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት በ1ኛ ዙር ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት አንድ (1) የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች ሎት ሁለት (2) አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት ሶስት (3) የቢሮ የጽዳት እቃዎች ሎት አራት (4)…
-
በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች ስቴሽነሪ እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የቢሮ አላቂ እቃዎች ስቴሽነሪ እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ፥ ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስለ እቃዎቹ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ በማይመለስ 200(ሁለት መቶ) ብር…
-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም/ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በዞኑ ስር ለሚገኙ የመ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም/ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በዞኑ ስር ለሚገኙ የመ/መስሪያ ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት የመጀመሪያ ዙር ግዥ፤ 1) የደንብ ልብስ ጫማ እና የስፌት አገልግሎት 2) የፅህፈት መሳሪያ፤ 3) የፅዳት እቃ፣ 4) አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ 5) የግንባታ እቃዎች 6) የመኪና ጎማ እና ባትሪ፤ 7) ቋሚ እቃ (ፈርኒቸርና…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቁያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 06/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ(ልዩልዩ) ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት (ጫማዎች) የኮንስትራክሽን ማቴሪያል(የቧንቧ እቃዎችን)፣ አዳዲስ አልባሳት(የመጋረጃ ጨርቆችን)፣አዳዲስ አልባሳት(የሱፍ ጨርቆች)እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ማሳሰቢያ፡- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሽን…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ ሸቀጣሸቀጥ ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ማሳሰቢያ፡ ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው…
-
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dirree Sokorruu beeksisa caalbaasii ifaa bittaa meeshaalee adda addaa kan bara baajataa 2019 baasee jira.
Addis Zemen (Aug 31, 2026) Beeksisa Caalbaasii Bulchiinsa Magaala Shaggar Kutaa Magaala kuraa Jiddaatti waajjirri Maallaga Aanaa Dirree Sokorruu baajatoa bara 2019 keessa Meeshaalee tajaajilaaf oolan kan akka :- Meeshaalee barreessaa Meeshaalee Elektirooniksii Meeshaalee Dhaabbii Biiroo keessaa (Ferniture) Meeshaalee Qulqullinaa Motor-Saayikilii Gommaa konkolaataa Gommaa Motor Saayikilii caalbaasii ifaadhaan dorgomtoota ulaagaa guutan waliin dorgomsiisee bituu barbaada….
-
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of different items.
Reporter (Aug 30, 2026), Fortune (Aug 30, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-06-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder. S.N Description Unit Quantity LOT-1 (RE-BID) 1.1 Heavy duty Printer Pcs 1 1.2 Color Printer Pcs 1 LOT-2…
-
Godina Wallagga Lixaa Aanaa Qondaalaatti Waajjira Maallaqaa Aanaa Qondaalaa beeksisa caalbaasii ifaa bittaa meeshaalee adda addaa kan bara baajataa 2019 baasee jira.
BARRIISAA (Aug 30, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bara 2019 Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Wallagga Lixaa Aanaa Qondaalaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Qondaalaa bara baajataa 2019 kana keessatti tajaajila sekteraalee mootummaa garaa garaa aanichaaf oolu meeshaalee adda addaa kanneen akka: meeshaalee qulqullinaa, meeshaalee barreeffamaa, meeshaalee elektirooniksii, meeshaalee jaarsaa, meeshaalee jijjiirraa konkolaataa, uffata seeraa, farniicharootaa fi motor saayikiloota…
-
የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት 1/ የጽሕፈት መሣሪያ 2/ ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች 3/ የጽዳት ዕቃዎች 4/ የኤሌክትሪክ ሞተር ሣይከል 5/ ደንብ ልብስ 6/ ፈርኒቸር 7/ የሞተር ሣይከል ጐማ 8/ የግንባታ ዕቃዎች 9/ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች…
-
በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጅት ዓመት በወረዳው ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ የአሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክሎች፤ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛና የግንባታ ዕቃዎች፤ የመኪናና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና ለሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጅት ዓመት በወረዳው ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤የአሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክሎች፤ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛና የግንባታ ዕቃዎች፤ የመኪናና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፤ የሠራተኛ ደንብ ልብስ እና ለሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ…
-
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለተለያዩ ሴክተር መቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለተለያዩ ሴክተር መቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ማወዳደር ይፈልጋል። ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል። ተ/ቁ የጨረታ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ መግለጫ 1 የጽህፈት መሣሪያ 80,000.00 VAT ተመዝጋቢ 2 የህንፃ መሣሪያ 80,000.00 VAT ተመዝጋቢ 3 የፅዳት ዕቃዎች 80,000.00…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የመገናኛ መሳሪያዎች፤ኮስሞቲክስ እና የንፅሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ነዳጅ፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች ፤የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ…
-
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር- 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ/ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመዋቢያና የንፅህና…
-
የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሱሉልታ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት፡- 1. ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture)፣ 2. የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ 3. የፅዳት እቃዎች፣ 4. የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries)፣ 5. የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች፣ 6. የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡- 1. በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሰዉ…
-
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ፅ/ቤት ዓርብ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ/ም ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Aug 29, 2026) ማረሚያ ዓርብ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 29 ላይ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚውሉ ልዩ ልዩ እቃዎች ለመግዛት ባወጣው ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 5/01/19 የተባለው መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ/ም በሚል የተስተካከለ መሆኑን…
-
Godina Wallaggaa Lixaatti Wajjirri Mallaqaa Aanaa Jaarsoo Bara bajeeta 2019 itti seekteroota jala jiraaniif bituu barbadaa
Kallacha Oromiyaa (Aug 27, 2026) Beeksisa Caalbaasii Bittaa Meesdhaalee Bra 2019 Godina Wallaggaa Lixaatti Wajjirri Mallaqaa Aanaa Jaarsoo Bara bajeeta 2019 itti seekteroota jala jiraaniif;- 1.Meeshaalee Isteeshinerii fi Qulqullina 2.Meeshalee ElektIroonksii 3.Farnicherootaa. adda-addaa 4.Meeshaalee Ijaarsaa 5.Meeshaalee KBLTO 6.Uffaata seeraa Hojjetootaa 7,Jenerateroota adda-addaa 8.Mootersaayikilii gosa adda adda 9.Gommaa konkolaataa fi Gommaa doqdoqqee caal-baasii Ifaa dhan bittaa…
-
Waajjiri Mallaqaa Aanaa Ejersa Lafoo Waajjiraalee Mootummaa Aanaa keessa jiraniif Meeshaalee tajaajila adda addaatiif olan dorgomsisee bituu barbaada
Kallacha Oromiyaa (Aug 27, 2026) Beeksisa Caalbaasii Waajjiri Mallaqaa Aanaa Ejersa Lafoo Waajjiraalee Mootummaa Aanaa keessa jiraniif Meeshaalee tajaajila adda addaatiif olan gosoota Meeshaalee Barreessaa, Elektiroonicsii, Qulullinaa, Furnicharoota fi Afataalee adda addaa,Uffata seeraa Hojjatoota,Gommaa konkolaataa fi Gommaa Motorii sayikiloota k.k.f. Caalbaasi Ifaan Magaala Olankomii irrati dorgomsisee bituu barbaada:- Ulaagaalee dorgomtoonnii guutachuu qaban 1. Hayyama seera…
-
Godina Shawaa Lixaatti Waajjiiri Mallaqaa Aanaa Ejeree Bara Bajaata 2019 Hojii seektarotaa fi B/Gandoota Aanaa keenyaa tiif kan oluu Meeshaalee dorgomsiisee bituu barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Aug 27, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk. 01/2019 Godina Shawaa Lixaatti Waajjiiri Mallaqaa Aanaa Ejeree Bara Bajaata 2019 Hojii seektarotaa fi B/Gandoota Aanaa keenyaa tiif kan oluu Meeshaalee Barreessaa, Qulqulinaa,Elektroniksii Meeshaalee dhabbii biiroo keessaa,Uffàta seeraa hojjeetoota fi Gommaa Konkoolataa fi Doqidoqee Labsii bittaa motummaa naannoo Oromiyaa Lakk .157/2002 fi Qajeelffama Bittaa mootummaa naannoo…
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በእንስሳት እና አሣ ሀብት ልማት ቢሮ በከልል በጦርነት የተጐዱ አካባቢዎች የእንስሳት መሰረተ ልማቶችን መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውል በ2018 ዓ.ም በሪስቶር ፕሮጀክት በጀት የሞተር ሳይክል እና የመኪና ጎማ በሀገር ውስጥ ገበያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ET-AMH-RESTORE-GO-REQ-032/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በእንስሳት እና አሣ ሀብት ልማት ቢሮ በከልል በጦርነት የተጐዱ አካባቢዎች የእንስሳት መሰረተ ልማቶችን መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውል በ2018 ዓ.ም በሪስቶር ፕሮጀክት በጀት የሞተር ሳይክል እና የመኪና ጎማ በሀገር ውስጥ ገበያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 1. በዚህ የንግድ ዘርፍ /ዘርፎች/…
-
Naannoo Oromiyaatti Godina Booranaa Baha Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Nageellee Booranaa mootummaa Seekteera Magaalichaa keessatti argaamanif Meeshaalee wal-dorgomsisee bituu barbada.
Kallacha Oromiyaa (Aug 27, 2026) Beeksisa Caalbaasii Iffaa Bahe Naannoo Oromiyaatti Godina Booranaa Baha Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Nageellee Booranaa mootummaa Seekteera Magaalichaa keessatti argaamanif 1. Bittaa uffata seera hojjattoota mootummaa 2. Meeshaalee Elektirooniksii 3. Meeshaalee Qulqullessaa 4. Meeshaalee Dhaabbii xixxiqqa biiroo keessa 5. Meeshaalee Barreessaa 6. Meeshaalee dhaabbii /Furniture/ 7. Korboo (Gommaa) konkolaataa fi…
-
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Xiichoo, Bara baajataa 2019 seektaraalee Aanaa fi Gandoot Aanaa keennatiif oolu Meeshaalee Barreessaa, Qulqullinaa, Elektirooniksii,Meeshaa Dhaabbii/ Furniture Uffata Seeraa hojjettootaafi Uffata Ispoortii,Goommaa Konkolaataa fi Motoraa fi Meeshaalee Ijaarsaa mala bittaa caalbaasii ifaatiin wal-dorgomsiisee bituu barbaada
Kallacha Oromiyaa (Aug 27, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bittaa Meeshaalee Bara Baajataa 2019 Waajjirri Maallaqaa Aanaa Xiichoo, Bara baajataa 2019 seektaraalee Aanaa fi Gandoot Aanaa keennatiif oolu Meeshaalee Barreessaa, Qulqullinaa, Elektirooniksii,Meeshaa Dhaabbii/ Furniture Uffata Seeraa hojjettootaafi Uffata Ispoortii,Goommaa Konkolaataa fi Motoraa fi Meeshaalee Ijaarsaa mala bittaa caalbaasii ifaatiin wal -dorgomsiisee bituu barbaada.Kanaafuu:- 1.Bittaa gaafatameef, dorgomtoonni…
-
Request for quotation for the Procurement of Electric Bicycles (E-Bikes) for Hybrid Designs PLC / EDGE Program Implementation
2merkato.com (Aug 28, 2026) ENTREPRENEURSHIP IN THE DIGITAL AND GIG ECONOMY (EDGE) PROGRAM REQUEST FOR QUOTATION Procurement of Electric Bicycles (E-Bikes) for Hybrid Designs PLC / EDGE Program Implementation Tender Reference: EDGE/RFQ/HD/0008/2026 Date of Issue: August 28 14, 2026 Quotation Submission Deadline: September 03, 2026, 4:00 PM (East Africa Time) Quotation Validity Period: 90 Calendar Days…
-
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሣይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 3 ሞተር ሣይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በዘርፉ የተሰማራ፡- 1. ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው 2. የዘመኑ ግብር የከፈለ 3. CPO 15,000 ብር ከባንክ የተመሰከረ ማቅረብ…
-
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና የፅዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የለሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና የፅዳት መሳሪያዎች ኤሌክትሮኒክስ ፤ ፈርኒቸሮች ሞተር ሳይክሎች ፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የዕቃ ግዢ…
-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊንር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተዘጋጀ የተለያየ ዕቃዎችን ግልፅ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡001/2019 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊንር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ıኛ ዙር ግዥ በወረዳ ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤት፤ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ ፤ ስፌት ልብስ ፣ የፅህፈት መሳሪያ፤ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ /construction material/ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና…
-
የነገሌ አርሲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የነገሌ አርሲ ከተማ ገንዘብና ፅ/ቤት በከተማችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በቀን 15/12/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በገፅ 45 ላይ የታተመው በ 02/3/2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ወኪል በተገኘበት በዛው እለት በ4:30 ሰዓት…
-
የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በ15/12/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በገፅ 40 ላይ የታተመዉ በ ዐ2/13/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት በዛዉ እለት በ4፡00 ሰዓት በነጌሌ…
-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት መሰረት ሎት 1. የጽ/መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3. የሰራተኞች ደንብ ልብስ ሎት 4. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 5…
-
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዮ ኖሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጃት ዓመት በወረዳዉ ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት፣ ጽዳት፣ ኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፤ የሞተር ብስክሌትና የመኪና ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በጭነት መኪና ማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዮ ኖሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጃት ዓመት በወረዳዉ ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈትና ጽዳት፣ ኤሌከትሮኒክስ ፈርኒቸር፤ የሞተር ብስክሌትና የመኪና ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት። እንድሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በጭነት መኪና ከአዲስ አበባ ደበሶ፤ ከነቀምት ደበሶ፤ ግምቢ ደበሶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ…
-
በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማና የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፣ የተለያዩ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክል፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከዚህ ቤታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የጽሕፈት መሣሪያዎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ጎማና የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች የፈርኒቸር ዕቃዎች የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ የተለያዩ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክል የግንባታ ዕቃዎች የምግብ አቅርቦት በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ…
-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ለከተማ አቀፍ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ለከተማ አቀፍ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም፡- ሎት-1- እስቴሽነሪ፣ ሎት-2 ፈርኒቸር፣ ሎት-3-ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት-7 የሞተር ሣይክል የመብራት ፖዉዛ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ…
-
በምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች 2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፤ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የግንባታ ዕቃዎች፤ የቴክኒክ ሥልጠና መሣርያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች 2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃዎች፡- የጽሕፈት መሳሪያዎች የጽዳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ የመኪና ጎማ ፤የሞተር ሳይክል ጎማ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የግንባታ ዕቃዎች ፤የቴክኒክ ሥልጠና መሣርያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚታሟሉ ተጫራቾች በጨረታ…
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን (መኪናዎች እና ባለ 3 እግር ባጃጅ) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be'kur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ ገቢ/የሚ/ተሽ/01/12/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በአዋጅ ቁጥር 280/2014 አንቀጽ 24 ንዑስ አንቀጽ 10 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በክልል ቢሮዎች፣ በከተማ አስተዳደሮች፣ በዞኖችና በወረዳዎች የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም፡- (መኪናዎች እና ባለ 3 እግር ባጃጅ) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም፡- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ…
-
Mootuummaa Naannoo Oromiyaatti Godina Gujii Aa- naa Annaa Sorraatti Waajjira Maallaqa Aanaa A/A/Sor- raa manneen hojii mootummaa Aanichaa kees- satti Argamaniif bara Baajata 2019tiif wol-Dorgomisiisee bituu ni bar- baada.
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bittaa Mee- shaalee Bara 2019 Mootuummaa Naannoo Oromiyaatti Godina Gujii Aa- naa Annaa Sorraatti Waajjira Maallaqa Aanaa A/A/Sor- raa manneen hojii mootummaa Aanichaa kees- satti Argamaniif bara Baajata 2019tiif uffata seeraa, meeshalee dhumoo, korboo konkolaataa, jenereete- roota, Galtee Qonnaa fi meeshalee Qonnaa, mootora cycle, meeshalee eelekitiroonikisaa, meeshalee…
-
Naannoo Oromiyaa Godina Boorana Bahaatt kan argamu Manni Barnootaa Ifa Boruu Bultii Addaa Sadarkaa 2ffaa Nageellee bara baajata 2019tti baajata idilee moo- tummaa isaaf ramadameefi baajeta galii keessoo irraa meeshaalee dhumaa barnootaa, meeshaalee qulqulli- naa, meeshaalee barreeffamaa, meeshaalee dhaabbii eleektirooniksiifi meeshaalce farnichaaraa/furnitures/, maashina midhaan daaku, maashina daabboo bilcheessu, motora doqdoqqee, meeshaalee ispoortiifi huccuu ispoortii galtee nyaata barattoota adda addaa, dhiyeessii loon foonii(qalmaa), meeshaalee dhaabbii xixiqqaa, meeshaalee jijjirraa konkoolaataa, uffata seeraa/dambiifi nyaata beelladootaa, caalbaasii ifaadhaan waldorgomsiisee bituu barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 1faa Naannoo Oromiyaa Godina Boorana Bahaatt kan argamu Manni Barnootaa Ifa Boruu Bultii Addaa Sadarkaa 2ffaa Nageellee bara baajata 2019tti baajata idilee moo- tummaa isaaf ramadameefi baajeta galii keessoo irraa meeshaalee dhumaa barnootaa, meeshaalee qulqulli- naa, meeshaalee barreeffamaa, meeshaalee dhaabbii eleektirooniksiifi meeshaalce farnichaaraa/furnitures/, maashina midhaan daaku, maashina…
-
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Sh/Lixaatti Waajjrri Mallaqaa Aanaa Calliyaa Bara Bajataa 2019 tiif kan oolu Meeshaalee Uffata Seeraa, Meeshaalee Barreessaa, Meeshaalee Qulqullinaa Meeshaalee Biiroo keessaa,Meeshaalee Dhaabbii fi Eleekitrooniksii adda addaa, Meeshaalee Leenjii Teekinikaa fi Ogummaa KPTG, gommaa Konkolaataa fi Motoraa caalbaasii ifaan dorgomsisee bituu barbaada
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Sh/Lixaatti Waajjrri Mallaqaa Aanaa Calliyaa Bara Bajataa 2019 tiif kan oolu Meeshaalee Uffata Seeraa, Meeshaalee Barreessaa, Meeshaalee Qulqullinaa Meeshaalee Biiroo keessaa,Meeshaalee Dhaabbii fi Eleekitrooniksii adda addaa, Meeshaalee Leenjii Teekinikaa fi Ogummaa KPTG, gommaa Konkolaataa fi Motoraa caalbaasii ifaan dorgomsisee bituu barbaada Kanaafuu dorgomtoota ulaagaa…
-
Bulchiinsa Maggalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Burraayyuutti kan argamuu Aanaa Kattaa Finfinnee irraa KM 10 fagaattee kan argamtu Waajjirri Maallaqaa Aanaa Kattaa Bara Baajataa 2019 keessa seektaroota Aanaa keessa jiraniif Uffata seeraa hojjettootaa, Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee adda addaa, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo, Goommaa Motoraa fi Baatirii Motoraa dhiyeessitoota Wal-dor- gomsiisee Caalbaasii ifaadhaan bituu barbaada
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bittaa Mee-shaalee Lakk.01/2018 Bulchiinsa Maggalaa Shaggar Kutaa Magaalaa Burraayyuutti kan argamuu Aanaa Kattaa Finfinnee irraa KM 10 fagaattee kan argamtu Waajjirri Maallaqaa Aanaa Kattaa Bara Baajataa 2019 keessa seektaroota Aanaa keessa jiraniif Uffata seeraa hojjettootaa, Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee adda addaa, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo, Goommaa Motoraa…
-
Waamicha Caalbaasii Ifaa Lakk. WM AIG 01/2019 Godina Shawaa Lixaatti, Waajjirri Maallaqaa Aanaa Iluu Galaan Hojii Seektaroota Aanichaa bara baajata 2019 tiif kan oolan meeshaalee Uffata seeraa hojjettootaa, Meeshaalee Barreessaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaawwan konkolaataa fi motorsaayikil, Meeshaalee Dhaabbataa/ Elektirooniksii/ Farniicharoota/ fi Motor saayikiloota caalbaasii ifaatiin dorgomsiisee bituu barbaada
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Bittaa Meeshaalee Bara 2019 Waamicha Caalbaasii Ifaa Lakk. WM AIG 01/2019 Godina Shawaa Lixaatti, Waajjirri Maallaqaa Aanaa Iluu Galaan Hojii Seektaroota Aanichaa bara baajata 2019 tiif kan oolan meeshaalee Uffata seeraa hojjettootaa, Meeshaalee Barreessaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaawwan konkolaataa fi motorsaayikil, Meeshaalee Dhaabbataa/ Elektirooniksii/ Farniicharoota/ fi Motor saayikiloota caalbaasii…
-
በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጽሕፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ቋሚ ዕቃዎች /ፈርኒቸር/ ፣ የግንባታ ዕቃዎችን፤ የመኪና እና ሞተርሳይክል ጎማ እና መለዋወጫ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጥገና ሥራዎች ስለዚህ…
-
Godina Wallaggaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Boojji Coqorsaa bara baajetaa 2019tti Meeshaalee Barreeffamaa fi dhumataa, Meeshalee Ijaarsaa, Gommawwan konkolaataa fi Dodhokee/motor saayiklii/, Meeshalee Eleektirooniksii, Farniicherootaa fi uffata Seeraa hojjettootaa caalbaasii ifaatiin wal dorgomsiisee bituu barbaada
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Bittaa Meeshaalee Godina Wallaggaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Boojji Coqorsaa bara baajetaa 2019tti Meeshaalee Barreeffamaa fi dhumataa, Meeshalee Ijaarsaa, Gommawwan konkolaataa fi Dodhokee/motor saayiklii/, Meeshalee Eleektirooniksii, Farniicherootaa fi uffata Seeraa hojjettootaa caalbaasii ifaatiin wal dorgomsiisee bituu barbaada. Ulaagaalee Barbaachisan 1.Hayyama daldaalaa hojii kanaaf barbaachisu kan bara 2019 kan…
-
Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Booranaa Aanaa Dubuluqiiti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dubuluqi bara baajataa 2019 tti Waajjiraalee Mootummaa Aanichaaf kan oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhumaa-Dhaabbii Meeshaalee Elektirooniksii, Farnicheroota, Uffata Seeraa Hojjettoota Mootummaa, Doqdoqqeewwan fi Goommaa konkolaataa Caalbaasii ifaan dorgomsiisee bituu barbaada
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Bittaa Mee- shaalee Bara 2019 Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Booranaa Aanaa Dubuluqiiti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dubuluqi bara baajataa 2019 tti Waajjiraalee Mootummaa Aanichaaf kan oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhumaa-Dhaabbii Meeshaalee Elektirooniksii, Farnicheroota, Uffata Seeraa Hojjettoota Mootummaa, Doqdoqqeewwan fi Goommaa konkolaataa Caalbaasii ifaan dorgomsiisee bituu barbaada. Kanaafuu…
-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር የፉሪ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በክ/ከተማ አስተዳደር ለሚገኙት መንግስት መ/ቤቶችና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር የፉሪ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በክ/ከተማ አስተዳደር ለሚገኙት መንግስት መ/ቤቶችና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ። በሎት 1፡- የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የንጽህና መሳሪያዎችን፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፣ የተለያዩ ቀለሞችን፣ በሎት 2፡- የኤሌክትሮኒክስ፤ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችንና…
-
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Qilixuu Kaarraa Sekteeraalee Mootummaa Aanaa keenya keessa jiraniif Uffata seeraa kan hojjetaa deggersaa, Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii fi Gommaa Konkolataa fi Motor Sayiki- lii Caalbaasii Ifaan Wal-dorgomsiisee bituu barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Qilixuu Kaarraa Sekteeraalee Mootummaa Aanaa keenya keessa jiraniif Uffata seeraa kan hojjetaa deggersaa, Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii fi Gommaa Konkolataa fi Motor Sayiki- lii Caalbaasii Ifaan Wal-dorgomsiisee bituu barbaada. Haaluma kanaan dorgomttoon ulaagaalee armaan gadii guuttan dorgomuu kan dandeessan ta’uu keessan ibsaa Ulaagaalee…
-
Godina Shawaa Lixaatti Waajirri Maallaqaa Aanaa Daannoo Hojii seektaroota Aanaa keenyaa bara 2019 tiif kan oolu Meeshaalee adadaa bituu barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk.01/2019 Godina Shawaa Lixaatti Waajirri Maallaqaa Aanaa Daannoo Hojii seektaroota Aanaa keenyaa bara 2019 tiif kan oolu Uffata Seeraa, Meeshaalee Barreeffamaa, kMeeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Biiroo keessaa,- Meeshaalee Elektroniksii, Meeshaalee dhaabbataa Biiroo keessaa, fi Goommaawwan Konkolaataa fi Mo- toraa labsii bittaa mootummaa Naannoo Oromiyaa Lakk 157/2002 fi Qajeelfama…
-
Godina Wallagaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Yuubdoo baajeta bara 2019tiin Waajjiroolee Aanichaaf Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Farnicherii, Meeshaalee Ijaarsaa, Meeshaalee leenjii KBLTO, Uffata seeraa hojjetoota Mootummaa Gommaa Konko- laataa fi Motor Saayiklii Wal-dorgomsiisee bituu barbaadaa
Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii Bittaa Meeshaalee Marsaa 1ffas, Godina Wallagaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Yuubdoo baajeta bara 2019tiin Waajjiroolee Aanichaaf:- Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Farnicherii, Meeshaalee Ijaarsaa, Meeshaalee leenjii KBLTO, Uffata seeraa hojjetoota Mootummaa Gommaa Konko- laataa fi Motor Saayiklii Wal-dorgomsiisee bituu barbaadaa; kanaafa dorgomtoonni Ulaagaa armaan gadii guuttan…
-
የሞተር ሳይክል ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አዛለች ደጉ እና የፍ/ባለዕዳ ሰንላይት ሙን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 173737 በ09/08/2018ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/77443 በ5/10/2018ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሰፈረ ገነት ጋራ መኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሰ/ቁ ኮድ 3 8505ኢአ…
-
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ውሃ ዕቃዎች፣ የመኪና እስፔር ፓርቶችና የእንሰሳ መድሀኒቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 01/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣አልባሳት፣ኤሌክትሮኒክስ ፣ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች ፣የህንፃ መሳሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ውሃ ዕቃዎች ፣የመኪና እስፔርፓርቶችና የእንሰሳ መድሀኒቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ…
-
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል፣ እስቴሽነር እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግልጽ 01/2018 የዕቃ አይነት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ሎት 2 ሞተር ሳይክል ሎት 3 እስቴሽነር ሎት 4 ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ሎት1፣ሎት2፣ ሎት3 እና ሎት 4 የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ሁሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች በሟሟላት መሣተፍ ይችላሉ። ከላይ በተጠቀሱት ለመወዳደር በየዘርፍ ሥራዎች…
-
የባቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በስሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የዕቃ ግዥ የጨራታ ማስታወቂያ የባቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በስሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ 1ኛ አላቂ የጽህፈት መሣርያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች 2ኛ የተለየዩ ህትመት ስራዎች 3ኛ የሰራተኛ ደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅ ና የተለያዩ የባህል ልብሶች 4ኛ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች /ፈርኒቸሮች/ የተለያዩ የኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች፡ 5ኛ ሞተር ሳይክሎች የሞተር ሳይክል…
-
በም/ሸዋ ዞን የኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ሙሉ በጀት በወረዳ ደረጃ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በም/ሸዋ ዞን የኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ሙሉ በጀት በወረዳ ደረጃ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ሞተር ሣይክል የደንብ አልባሳትን የመኪና እና የሞተር ሣይክል ጐማዎችን እና ከመነዳሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሰለሆነም ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን…
-
የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት፡- ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture’s)፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries)፣ የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት፡- ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture’s)፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries)፣ የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡- 1. በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሰው የስራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ…
-
እሸት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ጫረታ ማስታወቂያ እሸት ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 9 ( ዘጠኝ) ሞተርሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሠረት፡- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት፡- 1. ሞተር ሳይክሎቹን ዋና ጽ/ቤት ጀርመን አደባባይ መካነእየሱስ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ በሚገኘው ሕንፃ ሥር በመገኝት 17/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 27/12/2018 ዓ.ም ድረስ ማየት ይችላሉ። 2. ስለአሻሻጡ…
-
The Somali Regional State Education Bureau invites sealed bids from qualified and eligible bidders for the procurement of the Cars/Vehicle, Boarding Schools Educational Materials, Curriculum Transportation Printing Annual Educational Newsletter and Pamphlets, Bajajs, Construction of New High Schools & Spare Parts of Cars
Capital (Aug 23, 2026) SOMALFREGIONAL STATE EDUCATION BUREAU INVITATION FOR BIDS (IFB) National Competitive Bidding (NCB) 1. Invitation to Bid The Somali Regional State Education Bureau invites sealed bids from qualified and eligible bidders for the procurement of the goods and works listed below. LOT DESCRIPTION REFERENCE NUMBER 1 Procurement of Cars/Vehicle for REB…
-
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የባንኩ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የተሽከርካሪው አይነት የሠሌዳ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር ሞዴል ብዛት መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚካሄድበት ምርመራ ቀን ሰዓት 1 መሀዲራ ድርብ ተግባር…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲከስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ…
-
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤትና ቢሮ…