የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 8 ላይ የተገለጸው ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማኅ ለወሰደው ብድር መከፈል በዋስትናነት የተሰጠው ባለቤትነቱ የወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ የሆነ ንብረት ጨረታ የሚከናወንበት ቀን ያልተገለፀ በመሆኑ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00- 6፡00 ይከናወናል በሚል ተስተካክሏል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.ቀ. 8 ላይ የተገለጸው ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማኅ ለወሰደው ብድር መከፈል በዋስትናነት የተሰጠው ባለቤትነቱ የወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ የሆነ ንብረት ጨረታ የሚከናወንበት ቀን ያልተገለፀ በመሆኑ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00- 6፡00 ይከናወናል በሚል ተስተካክሏል


Reporter (Jun 28, 2026)

እርማት፡

ግንቦት 26 ቀን 2018 . በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተ.. 8 ላይ የተገለጸው ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል /የተ/የግ/ማኅ ለወሰደው ብድር መከፈል በዋስትናነት የተሰጠው ባለቤትነቱ የወ/ ዳንሴ ጉርሙ የሆነ ንብረት ጨረታ የሚከናወንበት ቀን ያልተገለፀ በመሆኑ ሰኔ 29 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500- 600 ይከናወናል::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና /ቤት 42 ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a201b220a538a0276000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *