Reporter (Jun 28, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
ዊንች |
ጥቅል (set) |
02 |
|
2 |
“As Built Drawing”: Architectural-, Structural-, Electrical- & Sanitary- Design Works for Company’s B+G+2 Building located @ Gurdshola. |
|
|
|
3 3.1 3.2 3.3 3.4 3.5 3.6 3.7 |
Giveaway Items: Agenda diary Epoxy key chain Car sunshade Vest-High visibility Shopping Bag Notebook Greeting card with Envelope |
No. No. No. No. No. No. No. |
2000 1500 1500 1000 1000 1500 400 |
ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡–
የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በሙያው ብቁ ልምድ ያላቸው።
1. ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ከሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ) በመምጣት ለእያንዳንዱ (ከላይ ከተ.ቁ 1-3 ለተጠቀሱት) የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ፡ የሚጫረቱበትን ዋጋ ለእያንዳንዱ 10% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ከሚጫረቱበት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የመጫረቻ ሰነድ እና ዋጋ በኤንቬሎፕ በማሸግ እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጧቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ የኩባንያው ዋና መ/ቤት 22ኛ ፎቅ ላይ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው በዕለቱ ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 3፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤ አዳራሽ ይከፈታል።
5. ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋና መ/ቤት (ብሔራዊ ቲአትር ጀርባ)
ሀብትሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ)
ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር፡– 09 10 06 87 72 / 09 11 47 78 87 / 09 11 43 02 92
አዲስ አበባ።