ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jun 28, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥርንኢባ/036/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (በካ.ሜ)

1

አዳሙ በላይ

ራሄል ጌታቸው

ፍኖተ ሰላም

 

ጃቢ ጠህናን ወረዳ፤ ጅጋ ከተማ፣ ቀበሌ 01

የንግድ ቤት

 

9460/12

 

1,200

 

983,000.00

 

27/11/2018 4:00-6:00

2

ሳሙኤል ከበደ

ተበዳሪው

ደሴ

 

ደሴ ከተማ ፒያሳ /ከተማ ቀበሌ 10

G+1 የሆቴል ህንፃ

 

A-20703

 

606.88

 

12,800,000.00

 

28/11/2018 4:00-6:00

 

3

ኤ.ኢ ገስት ሀውስ /የተ/የግ/ማህበር

እነ ኤልሳቤት

ከበደ

 

ቦሌ 24

 

አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ /ከተማ ወረዳ 3

G+4 ግንባታው ያልተጠናቀቀ ገስት ሃውስ ህንፃ

AA000060300655

 

269

 

21,421,228

 

23/11/2018 4:00-6:00

 

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

4

አሸናፊ ጉዴ

ትቅደም በለጠ

ሀዋሳ መናኸሪያ

ሀዋሳ ከተማ፤ ታቦር ክ/ከ

መኖሪያ ቤት

30863

 

200

 

4,000,000.00

28/11/2018 4:00-6:00

5

ይነበብ ቻሌ

 

ተበዳሪው

 

ብስራተ

ገብርዔል

ባህርዳር ከተማ፤ አፄ ቴዎድሮስ /ከተማ

G+1+T

 

44110/10

 

200

4,800,000

27/11/2018 8:00-10:00

6

አቶ ብሩክ ጌቱ

ብርሃኔ ጉርሙ

አሰላ

 

አሰላ ከተማ ቀበሌ 09

መኖሪያ ቤት

 

OR006020301017

282

 

3,395,795.30

 

29/11/2018 4:00-6:00

7

ቶጵያ ድሪባ

 

አቶ ግርማ ጣፋ

 

ሳጉሬ

 

ዲገሉ ከተማ ጢ ወረዳ ቀበሌ 7

ንግድ ቤት

 

454/2011

 

280

548,000.00

 

30/11/2018 4:00-6:00

8

ጅላሉ ኑሩ

ተበዳሪው

 

ቆሴ

ቆሴ ከተማ ቀበሌ 01

ንግድ ቤት

079/2003

140.80

500,000.00

 

5/12/2018 4:00-6:00

ማሳሰቢያ፦

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ . ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።

4. በተራ ቁጥር 1 የተገለፀው ንብረት ሐራጁ የሚካሄደው በባንኩ የባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ ሲሆን በተራ ቁጥር 3 የተገለፀ ንብረት ሐራጁ የሚካሄደው በባንኩ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ /ከተማ፣ ወረዳ 07 ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3 ፎቅ ሲሆን ለሌሎቹ ግን ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው።

5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *