ዳሸን ባንክ የተለያዩ ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዳሸን ባንክ የተለያዩ ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 29, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

ክልል

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከፈትበት ሂደት

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት  በካ/ ሜትር

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

አቶ ሽብሩ ስንታሮ

በንሳ

ሲዳማ

መጆ

አሮሬሳ

 

01

መ/ከ/ማ/1488/07

 

300

መኖሪያ ቤት

 

774,899.00

 

07/11/2018 ዓ.ም.

4፡30

ሓዋሳ ቀጠና

ጽ/ቤት እና ዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 6ኛ ወለል መሰብሰቢያአዳራሻ

2

አቶ አሁንም ከበደ

ዱከም

 

ኦሮሚያ

ዱከም

ደንካካ

 

01

 

B-GshB38/304-A7B

 

8,000

 

ለሞቴል አገልግሎት

የሚውል ቤት

19,210,446.00

 

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

ለጨረታው የቀረበው ንብረት

የጨረታው መነሻ

ዋጋ ብር

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

ጨረታው የሚከፈትበት ሂደት

የንብረቱ ዓይነት

ብዛት

ቀን

ሰዓት

ቦታ

አቶ አብዱላቲፍ

አብዱልሃሚድ

ኤርፖርት

H-Profile

62

905,832.00

ዱከም ከ/ከተማ መልካ ዱከም ወረዳ የባንኩ

ንብረት ማስቀመጫ ግቢ ውስጥ (ከዳሮኒ

ሆቴል በስተ ምዕራብ 100 ሜትር ገባ ብሎ)

07/11/2018 ዓ.ም.

 

4:30

 

ዳሸን ባንክ

ዋና መሥሪያ

ቤት 6ኛ ወለል

መሰብሰቢያ

አዳራሽ

Aluminum panel (አሉሙኒየም ፓኔል)

28

275,184.00

6 mm Mirror (ባለ 6 mm መስታወት)

 

3

11,250.00

 

 ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት ከሚገኘው ዳሸን ባንክ አማ ዋና መሥሪያ ቤት 6ኛ ወለል ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ በአካል ቀርበው የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ለጨረታ ወስደው ከሞሉት ሰነድ ጋር ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊትከሚገኘው ዳሸን ባንክ አ.ማ. ዋና መሥሪያ ቤት 6ኛ ወለል ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ ከተ.እ.ታ. በፊት (ሳይጨምር) መሆን አለበት፡፡
  3. የጨረታው አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው (አሸናፊው) ይከፍላል፡፡
  4. ተጫራቾች ንብረቶቹን (ዕቃዎቹን) ለመጎብኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ አስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 – 6፡00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት ከ7፡00 –11፡oo ሰዓት ቦታው ላይ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡20 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት በዳሸን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 6ኛ ወለል ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት መምሪያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች (ሕጋዊ ወኪሎቻቸው) ባሉበት ይከፈታል፤ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6.  ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
  7.  የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ ክፍያ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በደረሰው በ5 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ተደርጎ ከጨረታው እንዲሰናበት ይደረጋል፡፡
  8.  ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ዳሸን ባንክ አ.ማ. ዋና መሥሪያ ቤት 0115-18-03-51 የውስጥ መስመር 3143 ፣ 3141፣ 3144 ፣ በንሳ 046-337-02-83 (0954-78-01-01) ፣ዱከም 0114-32-06- 44 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ዳሸን ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *