ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Jul 10, 2026)

የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡...001/2018

ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

. 

የእቃዎቹ አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

Pummic/ኮሚቼ

M3

ተዘጋጅቶ በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፀ

 

 

 

 

 

 

 

 

2

Aggregate/ጠጠር 00

M3

3

Aggregate/ጠጠር 01

M3

4

River Sand /የወንዝ አሸዋ

M3

5

ቀይ አሸዋ

M3

6

Limston

Ton

7

Dolomite

Ton

8

Marbel 00,0.5,1.2 & 2.5 Powder

Kg

9

Wollega Marbel Rock Ton

Ton

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ሰርተፍኬት፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ሠርተፍኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፍኬት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ ባሉት 10/አስር/ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ወደ አፍሪካ ህብረት መሄጃ መንገድ አዲስ ጋዝ ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ MBI ሽያጭ ክፍል ውስጥ ወይም ገላን ከተማ ከሚገኘው ዋና /ቤት ግዥ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በታወቁ ባንኮች ብር 10 ሺህ ብር በሲ.. አዘጋጅተው ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ገላን በሚገኘው ዋና ድርጅታችን ግዥ ክፍል ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው በዚሁ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 830 ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት MBI ግዥ ክፍል ውስጥ ይከፈታል።

6. አሸናፊው ላሸነፈባቸው እቃዎች የውል ስምምነት በመፈፀም በሚቀመጥሉት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት አዲስ አበባ ሰሚት ብሎኬት ፋብሪካ በሚገኘው ፋብሪካችን በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል።

7. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ

ገላን ከተማ

ስልክ ቁጥር 09 11 95 74 19

ዘመናዊ ህንፃ ኢንዳስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *